ብፁዕ ዋና ሥራ አስኪያጁ: በማኅበረ ቅዱሳን ላይ የተላለፈውን የፓትርያርኩን ኢ-ሲኖዶሳዊ እገዳ ውድቅ አደረጉ፤ስለቤተ ክርስቲያን ሰላምና አንድነት አሳሰቧቸው

ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ: የጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ ፓትርያርኩን ያሳሰቡበት የደብዳቤ ክፍል፤

ለቅዱስ ሲኖዶስ ልዕልና መከበር የቆሙት ብፁዕ ዋና ሥራ አስኪያጁ፡-

 • የፓትርያርኩ የእግድ መመሪያ፣ ቅዱስ ሲኖዶስ ያልወሰነበት ኢ- ሕጋዊ መኾኑን ገለጹ
 • በ36ው አጠቃላይ ጉባኤ የሚቀርበው ሪፖርታቸው፣ የማኅበሩንም ማካተቱን አስታወቁ
 • የ“ዐዋጅ ነጋሪ” መጽሔትም፣ የአህጉረ ስብከቱን የማኅበር ዘገባ ጭምር ይዞ ተዘጋጅቷል
 • ስለ ቤተ ክርስቲያን ሰላምና አንድነት፣ ፓትርያርኩ ለቅ/ሲኖዶሱ ውሳኔ እንዲገዙ መከሩ
 • ብፁዓን አባቶች፣ለብፁዕ ዋና ሥራ አስኪያጁ ሓርበኝነት ድጋፋቸውን እየገለጹላቸው ነው

†††

ሕግ አፍራሹ ፓትርያርክ: የብፁዕ ዋና ሥራ አስኪያጁን ማሳሰቢያ በመጋፋት ኦርቶዶክሳዊ ባልኾነው ኢ-ሲኖዶሳዊነት የቀጠሉበት ምላሽ፤

በኢ- ሲኖዶሳዊነት የቀጠሉት ሕግ አፍራሹ ፓትርያርክ፡-

 • ስለማኅበሩ ቲቪ ሥርጭትና የጉባኤ ተሳትፎ፣በወር ለ3ኛ ጊዜ የእገዳ መመሪያ ጽፈዋል
 • በዋና ሥራ አስኪያጁ ሪፖርት የተካተተው የማኅበሩ ዘገባ እንዳይወጣ ዳግመኛ አዘዋል
 • በአጠቃላይ ጉባኤው ፍጻሜ የሚዘጋጀው የማኅበሩ“ዝክረ አበው” እንዳይካሔድም ከለከሉ
 • በቅ/ሲኖዶስ የጸደቀ ደንብ ያለውን ማኅበር፣ የሕግ አግባብና ድጋፍ የለውም፤ ብለዋል
 • “ሕዝቡ ከእኔጋ ነው፤” በሚል ሐሳዊነት፣ በአባቶች ላይ ጫና እየፈጠሩና እያስፈራሩ ነው

†††

 

Advertisements

10 thoughts on “ብፁዕ ዋና ሥራ አስኪያጁ: በማኅበረ ቅዱሳን ላይ የተላለፈውን የፓትርያርኩን ኢ-ሲኖዶሳዊ እገዳ ውድቅ አደረጉ፤ስለቤተ ክርስቲያን ሰላምና አንድነት አሳሰቧቸው

 1. Anonymous October 12, 2017 at 12:20 pm Reply

  I thank God for giving us true fathers like His Holiness General Manager. Let us pray all for the health and unity of our Church.

  I think what we hear and see is not a new thing. It is already declared in the Bible that such a day would come. What we can do is to pray hard and support our true fathers and MK.

  It is my strong conviction that MK is the work of God. If that were not the case, it wouldn’t have survived all this long because it enemies inside and outside have been numerous. The existence of MK against all these church enemies is only the Will of God.

  Those who stand against the Will and Work of God will perish. We follow the foot steps of our Father His Holiness Abune Gorgorios and will support MK to serve our Church.

  God bless Ethiopia, its people and leaders.

 2. Anonymous October 12, 2017 at 2:52 pm Reply

  ፓትርያርኩ እየወሰዱት ያለው እርምጃ ትክክለኛና ጊዜውን የዋጀ እርምጃ ነው እስከ መቼ ድረስ ነው ቤተ ክርስቲያኗ በዚህ ሰይጣን ማሕበር ምክንያት የምትታመሰው? ስለዚህ ማሕበሩ እስከ አሁን የዘረፈውን በሕግ መጠየቅ አለበት ነብረቱ በአጠቃላይ ለቤተ ክርስቲያን ገቢ መደረግ አለበት እኛ የምናውቀው አንዲት ቤተክርስቲያን ብቻ ነው”ወነዓምን በአሀቲ ቅድስት ቤተክርስቲያን”

 3. Abe October 12, 2017 at 6:24 pm Reply

  Strange, who is incharge?

  • Tsehay October 17, 2017 at 7:11 am Reply

   በጣም ትገርማለህ በቃ እንደፈለገህ እንድትፈረጥጥ ማህበሩን ማጥፋት ተመኘሕ ግን እውነት ማሸነፋ አይቀርም ማህበሩ ያድጋል እንጂ አይጠፋም ምክንያት ማህበሩ እውመት ስለሆነ።።።።።።።።።

 4. Anonymous October 12, 2017 at 6:25 pm Reply

  As I said yesterday, our church is going to be the field of battle because of the useless archbishops, Bishops and the symbol patriarch. Now let’s us save and protect our church from both groups . From the evil act of Mk and the corrupters . Most of the bishops and archbishops are surrendered to the earthly things
  Look! division is now already appeared among them.
  Therefore, we have to stand to gather against the bishops and Mk before the mother church divides
  May God protect our church

 5. Amanuel October 12, 2017 at 6:27 pm Reply

  +++ +++ +++ብጹእ አባታችን አቡነ ዲዮስቆሮስ የሃይማኖትን ፍሬ ስላሳዩን መድሃኒዓለም ረዥሙን ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የእናንተ የአባቶቻችን ቁርጠኛ ውሳኔ ስራ ይሰራል ። አጥፊው ከጥፋቱ እንዲታረም ከማድረጉም በላይ ስርዓተ ቤተክርስቲያን እንዲከበር ያደርጋል ። ስርዓተ ቤተክርስቲያንን መጣስና ያለከልካይ በግል ፍላጎትና ስሜት ብቻ በመነዳት የሚያመጣው ጠንቅ ብዙ ነው ። +++++++ ስለዚህ ሌሎችም አባቶች ከሩቅ ሁኖ ከመመልከት በዚህ ዓይነት ሁኔታ ነገሮች ፈር ሲለቁ በቃ ሊሉ ይገባልና ብፁዕ አባታችን አምላካችን እናንተን ያኑርልን !!! ++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++ ፓትርያርክ ሆይ እንዲያው ምንኛ አለመታደል ነው? ነገር እንደጠማት ባልቴት ጠብ የሚያነፈንፉ በዓለም ላይ እንደርስዎ ያለ ለዛቢስና ቂመኛ ፓትርያርክ አለ ይሆን?? በፍፁም እርስዎ በዚህ 1ኛ ነዎት። ይህን ደረጃ ማንም አይቀማዎትም
  በማይመጥንዎ ቦታ በአቋራጭ አልፈው መቀመጥዎ ለክብር ሳይሆን ይኸው ለውርደት ሆነዎ! አዩት ይህ ቦታ በጥቂቶች ወዳጆችዎ ፍላጎትና ምርጫ በእርስዎ ይሁንታና መልካም ፈቃድ ብቻ ተንሰራፍተው የሚቀመጡበት ቦታ አይደለም።እርግጠኛ ነኝ እንዳሰቡት አልሆነልዎትም ። +++++++++++++++++ ፈቃደ መንፈስ ቅዱስ በቦታው ካላኖረዎ እሳት ነውና ይፈጃሉ ። ከርስዎ በፊት የነበሩትም አባ እንቆቅልሽ እንደነበሩና በስራቸው እርስዎም ተቃዋሚአቸው እንደነበሩ እናስታውሳለን፤ አሁን እንደገባን ግን ተቃውሞዎ እኔ ለምን አልተሾምኩም የሚል ስጋዊ (ሰይጣናዊ) እንጂ ህገ ቤተክርስቲያን ተጣሰ ብለው እንዳልሆነ ስራዎ ገለጠዎ ። ***************በአባ ጳውሎስ የፕትርክና ዘመን ብዙ ነገር ተበላሽቷል ። ቢሆንም እርሳቸው ጥቂትም ቢሆን መልካም ሥራና ሞገስም ነበራቸው።እንዲያም ሆኖ ከጥቅማቸው ጉዳታቸው ያመዝን ነበርና በአደባባይ ይሁዳ ተብለው ለመዘለፍ በቅተዋል ።************************ ከእርስዎ በብዙ እጥፍ የሚሻሉት እርሳቸው እንዲህ ከተባሉ እርስዎ ምን ቢባሉ ይመጥንዎ ይሆን? ************** ወደቀደመው ነገራችን እንመለስና እርስዎ ግን እንዲሁ ክስና እገዳ እየጻፉ እስከመቼ ሊዘልቁ አስበው ይሆን? እጅዎስ መች ይዝል ይሆን? ግድ የለም በእርስዎም ላይ እስኪጻፍብዎ በትጋት ይጻፉ። ****************** እንደ ናቡከደነፆር ላስቆሙት ምስል እንድንሰግድ በየአብያተ ክርስቲያናቱ ቅጽር ትላልቅ ፎቶአቸውን ሰቅለው ያስመረሩን አባ ጳውሎስ ዛሬ የሉም ። እርስዎም አባቱ ለራሱ ምስል ሰርቶ ለዚህ ላቆምኩት ምስል ያልሰገደ ….በሚል በሰራው ክፋትና አመፃ በደረሰበትም ግሳጼ በአባቱ ቅጣት እንዳልተማረው እንደ ብልጣሶር ልብዎን አደንድነው ከመልካም ነገር በተቃራኒ ቆመዋል። ************************** ታድያን በብልጣሶር ላይ” ማኔ ቴቄል ፋሬስ” ብላ እጅ ምን ትፅፍብዎ ይሆን?????? እባክዎ ይንቁ!!! እመኑኝ እርስዎን ዛሬ ክፉ የሚመክሩዎ መካሪዎችዎ አባ ጳውሎስንም እንዲሁ ይመክሯቸው ነበር ዛሬ አባ ጳውሎስ ሞት ነጥቋቸዋልና የሉም፤ *********************************** ክፉ መካሪዎቻቸው ግን እርሳቸውን ቢያጡም እርስዎን አግኝተዋልና ልምዳቸውን ተጠቅመው እርስዎንም ይመክራሉ ። *****************እርስዎም ሲያልፉ ፊት የሚሰጧቸው ከሆነ ቀጣዩንም አባት ክፉውን ለመምከር አይሰንፉም ። ****************ታድያን በክፉ መካሪዎች ምክር ለሚያጠፉት ጥፋት የእውነት ፍርድ ስትገለጥ የሰይጣን መልዕክተኞች መክረው አሳስተውኝ ነው በሚል ምክንያት ከሰማያዊ ቅጣት ይመለጥ ይሆን? ታድያ መች ነው የሚነቁት??? ለራስዎ ይወቁበት ።

 6. Amanuel October 12, 2017 at 6:37 pm Reply

  +++ +++ +++ብፁዕ አባታችን አቡነ ዲዮስቆሮስ የሃይማኖትን ፍሬ ስላሳዩን መድሃኒዓለም ረዥሙን ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የእናንተ የአባቶቻችን ቁርጠኛ ውሳኔ ስራ ይሰራል ። አጥፊው ከጥፋቱ እንዲታረም ከማድረጉም በላይ ስርዓተ ቤተክርስቲያን እንዲከበር ያደርጋል ። ስርዓተ ቤተክርስቲያንን መጣስና ያለከልካይ በግል ፍላጎትና ስሜት ብቻ በመነዳት የሚያመጣው ጠንቅ ብዙ ነው ። +++++++ ስለዚህ ሌሎችም አባቶች ከሩቅ ሁኖ ከመመልከት በዚህ ዓይነት ሁኔታ ነገሮች ፈር ሲለቁ በቃ ሊሉ ይገባልና ብፁዕ አባታችን አምላካችን እናንተን ያኑርልን !!! ++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++ ፓትርያርክ ሆይ እንዲያው ምንኛ አለመታደል ነው? ነገር እንደጠማት ባልቴት ጠብ የሚያነፈንፉ በዓለም ላይ እንደርስዎ ያለ ለዛቢስና ቂመኛ ፓትርያርክ አለ ይሆን?? በፍፁም እርስዎ በዚህ 1ኛ ነዎት። ይህን ደረጃ ማንም አይቀማዎትም
  በማይመጥንዎ ቦታ በአቋራጭ አልፈው መቀመጥዎ ለክብር ሳይሆን ይኸው ለውርደት ሆነዎ! አዩት ይህ ቦታ በጥቂቶች ወዳጆችዎ ፍላጎትና ምርጫ በእርስዎ ይሁንታና መልካም ፈቃድ ብቻ ተንሰራፍተው የሚቀመጡበት ቦታ አይደለም።እርግጠኛ ነኝ እንዳሰቡት አልሆነልዎትም ። +++++++++++++++++ ፈቃደ መንፈስ ቅዱስ በቦታው ካላኖረዎ እሳት ነውና ይፈጃሉ ። ከርስዎ በፊት የነበሩትም አባ እንቆቅልሽ እንደነበሩና በስራቸው እርስዎም ተቃዋሚአቸው እንደነበሩ እናስታውሳለን፤ አሁን እንደገባን ግን ተቃውሞዎ እኔ ለምን አልተሾምኩም የሚል ስጋዊ (ሰይጣናዊ) እንጂ ህገ ቤተክርስቲያን ተጣሰ ብለው እንዳልሆነ ስራዎ ገለጠዎ ። ***************በአባ ጳውሎስ የፕትርክና ዘመን ብዙ ነገር ተበላሽቷል ። ቢሆንም እርሳቸው ጥቂትም ቢሆን መልካም ሥራና ሞገስም ነበራቸው።እንዲያም ሆኖ ከጥቅማቸው ጉዳታቸው ያመዝን ነበርና በአደባባይ ይሁዳ ተብለው ለመዘለፍ በቅተዋል ።************************ ከእርስዎ በብዙ እጥፍ የሚሻሉት እርሳቸው እንዲህ ከተባሉ እርስዎ ምን ቢባሉ ይመጥንዎ ይሆን? ************** ወደቀደመው ነገራችን እንመለስና እርስዎ ግን እንዲሁ ክስና እገዳ እየጻፉ እስከመቼ ሊዘልቁ አስበው ይሆን? እጅዎስ መች ይዝል ይሆን? ግድ የለም በእርስዎም ላይ እስኪጻፍብዎ በትጋት ይጻፉ። ****************** እንደ ናቡከደነፆር ላስቆሙት ምስል እንድንሰግድ በየአብያተ ክርስቲያናቱ ቅጽር ትላልቅ ፎቶአቸውን ሰቅለው ያስመረሩን አባ ጳውሎስ ዛሬ የሉም ። እርስዎም አባቱ ለራሱ ምስል ሰርቶ ለዚህ ላቆምኩት ምስል ያልሰገደ ….በሚል በሰራው ክፋትና አመፃ በደረሰበትም ግሳጼ በአባቱ ቅጣት እንዳልተማረው እንደ ብልጣሶር ልብዎን አደንድነው ከመልካም ነገር በተቃራኒ ቆመዋል። ************************** ታድያን በብልጣሶር ላይ” ማኔ ቴቄል ፋሬስ” ብላ የፃፈች እጅ ምን ትፅፍብዎ ይሆን?????? እባክዎ ይንቁ!!! እመኑኝ እርስዎን ዛሬ ክፉ የሚመክሩዎ መካሪዎችዎ አባ ጳውሎስንም እንዲሁ ይመክሯቸው ነበር ዛሬ አባ ጳውሎስ ሞት ነጥቋቸዋልና የሉም፤ *********************************** ክፉ መካሪዎቻቸው ግን እርሳቸውን ቢያጡም እርስዎን አግኝተዋልና ልምዳቸውን ተጠቅመው እርስዎንም ይመክራሉ ። *****************እርስዎም ሲያልፉ ፊት የሚሰጧቸው ከሆነ ቀጣዩንም አባት ክፉውን ለመምከር አይሰንፉም ። ****************ታድያን በክፉ መካሪዎች ምክር ለሚያጠፉት ጥፋት የእውነት ፍርድ ስትገለጥ የሰይጣን መልዕክተኞች መክረው አሳስተውኝ ነው በሚል ምክንያት ከሰማያዊ ቅጣት ይመለጥ ይሆን? ታድያ መች ነው የሚነቁት??? ለራስዎ ይወቁበት ።

 7. Desperate October 13, 2017 at 1:01 am Reply

  Aba Matyas yetewarede sew new. That is his right. Gin yemenbere patriyarikn arma Ayaward. He can go to hell

 8. Anonymous October 13, 2017 at 12:58 pm Reply

  I think His Grace Aba Dyoscoros should discussed the issue with His Holiness and try to teach this assemble what does it mean by respect the Elders.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: