የእንደራሴ ምደባ በፈጠረው መካረር ስብሰባው በድንገት ተቋረጠ፤ ፓትርያርኩ “ኃይል አለኝ” ሲሉ ዛቱ፤ ሊቃነ ጳጳሳቱ አዝነውበትና ጸልይውበትይወስኑበታል

his holiness abune Mathias

“ኃይል አለኝ፤ ነገር ግን መጠቀም አልፈልግም” በሚል በሊቃነ ጳጳሳቱ ላይ ዝተዋል

 • ምደባው፥ ቤተ ክርስቲያንን የመታደግና አደራን የመጠበቅ ጉዳይ እንደኾነ ተገልጧል፤
 • የልዩ ጽ/ቤትና የአ/አበባ ሀ/ስብከት አጀንዳዎች እንዲሰረዙ በያዙት ተቃውሞ ቀጥለዋል፤
 • አንሡኝ!”ላሉበት አቋማቸው፣ “ቤተ ክርስቲያንን ለመታደግ እናደርገዋለን!” ተብለዋል፤
 • በጎጥና በጎሳ ለማሸማቀቅ የሞከሩ የምልዓተ ጉባኤው አባላት በከፍተኛ ደረጃ ተገሥጸዋል፤

*               *               *

 • የ3 ዓመት ዘመነ ፕትርክና አፈጻጸማቸው በምልዓተ ጉባኤው ተገምግሟል፤
 • የፀረ ሙስና አቋማቸው ንግግር በማሣመር የተወሰነና ተግባር የራቀው ነው፤
 • የቅዱስ ሲኖዶስን ውሳኔ በመጣስ አማሳኞችን ተባብረዋል፤ ከለላም ሰጥተዋል፤
 • የመናፍቃን ቅጥረኞችና አማሳኞች፣ በአባቶች ላይ ለመዝመት እየመከሩ ነው፤

*               *              *

 • ብር 800ሺሕ የወጣበት በዓለ ሢመት፣ ብክነትና መንበረ ፓትርያርኩን ያዋረደ ነው፤
 • ለቤትና ለጂምናዝየም ዕቃዎች ማሟያ፣ 2 ሚ. ብር ከአ/አ ሀ/ስብከት ወጪ ተደርጓል፤
 • በደቡብ አፍሪቃ፣ የልዩ ጽ/ቤታቸው ጣልቃ ገብነት ችግሩን አባብሶ ለውርደት ዳርጎናል፤
 • በዱባይ የተሐድሶ መናፍቃን ያሉበት ደረጃ፣ በጉዳዩ ላይ ለዘብተኝነታቸውን አሳይቷል፤

*              *               *

 Holy Synod in session

 • ኃይል አለኝ፤ ነገር ግን መጠቀም አልፈልግም በሚል በሊቃነ ጳጳሳቱ ላይ ዝተዋል፤
 • የአማሳኞች አለቃ ንቡረ እድ ኤልያስ፣ በልዩ ጽ/ቤቱ ለመሰንበት የሙጥኝ ብሏቸዋል፤
 • ለ፩ ሰዓት የቆየው የተሲዓቱ የጉባኤው ውሎ፣ በሐሳብ መካረሩ በድንገት ተቋርጧል፤
 • የተባበረ አቋም የያዘው ጉባኤ፥ እስከ ሰኞ አዝኖበትና ጸልዮበት ለመወሰን ቆርጧል፡፡

14 thoughts on “የእንደራሴ ምደባ በፈጠረው መካረር ስብሰባው በድንገት ተቋረጠ፤ ፓትርያርኩ “ኃይል አለኝ” ሲሉ ዛቱ፤ ሊቃነ ጳጳሳቱ አዝነውበትና ጸልይውበትይወስኑበታል

 1. Anonymous May 27, 2016 at 8:58 pm Reply

  የመናፍቃን ጀሌ የሆኑ ሰው፣እንዲህ እየተቃጠልን እንኖራለን፣መቼስ ማል ጎደኒ ብለዋል አያቶቻችን።እግዚአብሔር ለአባቶቻችን ፅናትን ይስጥልነው።

 2. Anonymous May 28, 2016 at 1:58 am Reply

  አረ እባካችሁ እውቀት አለን ብላችሁ እንደ ይሁዳ አትሁኑ። እኛ እውቀት የለንም ያልን እንሻላለን። የምን ልጅ ናት መፅሀፍ አጠበች የተባለ? እንዲሁም………..

 3. Fe Tessema May 28, 2016 at 7:24 am Reply

  Ho God help us we need a strong power Ful and respect every one of orthodox member , working together , believe only one orthodox . God bless Ethiopia amen

 4. Anonymous May 28, 2016 at 7:34 am Reply

  Wey mak Minew sira atachiw be were tetemedachihu?

  • Anonymous May 28, 2016 at 9:46 am Reply

   Just do it

 5. Anonymous May 28, 2016 at 10:33 am Reply

  እያንዳንዱ ጳጳስ ሀገረ ስከቱን እያመሰ ለሀገረ ስብከቱ መፍትሔ ማምጣት ሳይችል ነው እንዴ ስለ እንደራሴ ለመምረጥ የሚዶልተው ጳጳሳቱ በጨለማው ቡድን ትንሽ ቸብቸብ ቢደረጉ መልካም ነበር ክብር አይወድላቸውም ካልሆነ ኑረዲን በአስማት የማፍዘዙን ሥራ መሥራት አለባቸው።

  • Anonymous May 29, 2016 at 11:02 am Reply

   ደደብ፣ዥልጥ፣የሰይጣን ልጅ

 6. Anonymous May 28, 2016 at 11:49 am Reply

  ፓትርያርኩ አንድ ሊባሉ ይገባቸዋል የአዲስ አበባን ሀገረ ስብከት በር ከፍተው የማነ እንክት አድርጎ እንዲመዘብር አደረጉ በሀገረ ስብከቱ ሰራተኛ ያለ አግባብ ከሥራ ሲፈናቀል መፍትሄ መስጠት ካልቻሉ ከሀገረ ስብከቱም ቢሆን መነሳት አለባቸው ሀገረ ስብከቱን አንድ አመት ሙሉ ለየማነ መጫወቻ ማድረጋቸው ሳያንስ ሲኖዶሱን መበጥበጥ ምን የሚሉት እብደት ነው የጤና ያድርግላቸው።

 7. Senait aregawi May 29, 2016 at 11:05 am Reply

  እግዚአብሔር ለሁላችሁም ልቦና የሰጣችሁ ግን መእመኑን መድረሻ እያሳጣችሁት ነው 80% የነበር የመእመን ብዛት በአሁን ስዓት 43% ደርሷል ይህ ሆኖ እያለ ወደ ፈጣሪ ይምታለቅሱበት ግዜ ነበር ከመእመኑ በሚሰበስብ የሳንቲም ትርፍራፊ ከምትሻኮቱ እግዚአብሔር ለቤተክርስቲያናችን መልካም እረኞችን እንዲሁም አገልጋዮችን ያአስቀምጥልን

 8. Anonymous May 29, 2016 at 3:33 pm Reply

  hayl yeEgziabher new.

 9. Annonimous May 30, 2016 at 10:17 am Reply

  The patriarch is struggling for contination of the true orthodox. Maher quidusan and some bishops are for their income and family. Trust me god is with the church existence not with money seekers.

 10. teddy June 1, 2016 at 7:49 am Reply

  ሊቃነ ጳጳሳቱ አዝነውና ጸልየውበት የወሰኑትንማ ሰምተን ልባችንን በሀዘን አንገታችንን በኃፍረት ሰብረናል ፤ታዛቢ የጠሩት የሾማቸው እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን ሳይሆን ቤተ ክርስቲያንን ለማጥፋት ሌት ከቀን የሚጥረውን መንግስታቸውን ነው፤በዚህም የሚታመኑት በእግዚአብሔር ሳይሆን በሰይጣናዊ መንግሰታቸው መሆኑን ገልጸውልናል፤በእውነት አዘንባችሁ‹፣አፈርንባችሁ!!!!

 11. Anonymous June 1, 2016 at 7:58 am Reply

  ሊቃነ ጳጳሳቱ አዝነውና ጸልየውበት የወሰኑትንማ ሰምተን ልባችንን በሀዘን አንገታችንን በኃፍረት ሰብረናል!!!
  ታዛቢ የጠሩት የሾማቸው እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን ሳይሆን ቤተ ክርስቲያንን ለማጥፋት ሌት ከቀን የሚጥረውን መንግስታቸውን ነው፤በዚህም የሚታመኑት በእግዚአብሔር ሳይሆን በሰይጣናዊ መንግሰታቸው መሆኑን ገልጸውልናል፤በእውነት አዘንባችሁ‹፣አፈርንባችሁ!!!!

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: