ሰበር ዜና – ቅ/ሲኖዶስ: ለፓትርያርኩ እንደራሴ ለመምረጥ እና ጽ/ቤታቸው በአደረጃጀት ተጠናክሮ በሊቀ ጳጳስ እንዲመራ ለመወሰን ይነጋገራል

head-of-eotc-patriarchate

ከአጀንዳው ጋር በተያያዘ በወጡ መረጃዎች፡-

 • እንደራሴው፣ ፓትርያርኩ ሓላፊነታቸውንና አመራራቸውን በብቃት እንዲያከናውኑ ያግዛል፤
 • የልዩ ጽ/ቤታቸውና የውጭ ግንኙነት ሠራተኞች ወደሌላ ተዛውረው በሊቃነ ጳጳሳት ይመራሉ፤
 • ልዩ ጸሐፊ ንቡረ እድ ኤልያስ ኣብርሃ እና ዋና ሓላፊው አባ ቃለ ጽድቅ ከቦታቸው ይወገዳሉ!!
 • ልዩ ሀገረ ስብከታቸው አዲስ አበባ፣ በቅ/ሲኖዶስ ውሳኔ ራሱን ችሎ ሊቀ ጳጳስ ይመደብበታል፤
 • ሦስት ሊቃነ ጳጳሳት ለውድድር ቀርበው፣ በጉባኤው የሚመረጠው ብፁዕ አባት ይመደብበታል፤
 • በ፫ኛ ዓመት በዓለ ሢመት አከባበር፣ መንበረ ፓትርያርኩን የማይመጥኑ ግድፈቶች ይገመገማሉ
 • የኤጲስ ቆጶሳት አስመራጭ ኮሚቴ ይሠየማል፤ ዕጩ ተሿሚዎች በግልጽ እንዲታወቁ ተጠይቋል
 • ምልዓተ ጉባኤው የተጠቆሙትንና ሌሎች 24 አጀንዳዎችን በማጽደቅ መወያየት ጀምሯል፡፡

ተጨማሪ መረጃዎችን ይከታተሉ

Advertisements

3 thoughts on “ሰበር ዜና – ቅ/ሲኖዶስ: ለፓትርያርኩ እንደራሴ ለመምረጥ እና ጽ/ቤታቸው በአደረጃጀት ተጠናክሮ በሊቀ ጳጳስ እንዲመራ ለመወሰን ይነጋገራል

 1. Anonymous May 26, 2016 at 6:19 am Reply

  አምላከ ሓዋርያት ስብሰባችሁን ይምራው::

 2. welete June 1, 2016 at 6:07 pm Reply

  ye esrael amlak besibsebachu mehal yikum yemibejawun esu yakal ena esu yiwesn

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: