ሰበር ዜና – ዐውደ ርእዩ በኤግዚቢሽን ማዕከል እንዳይካሔድ የተከለከለው በመንግሥት ትእዛዝ ነው፤ “ላልተሟሉት ቅድመ ኹኔቻዎች” ማዕከሉ ሓላፊነቱን ወስዷል

logo2

 • ፈቃዱን ለመስጠት ይመለከተዋል የተባለው የአዲስ አበባ አስተዳደር፣ “ለዐውደ ርእይ ፈቃድ የመስጠት አሠራር የለኝም፤ በእንግዳ ሕግ ፈቃድ ለመስጠት አልችልም፤” ብሏል፡፡ 
 • “ዝግጅቱን ለማካሔድ የሚያስፈልጉ ቅድመ ኹኔታዎችን በተሟላ መልኩ ኤግዚቢሽን ማዕከሉ ለአዘጋጆች ባለመግለጹና እንዲያሟሉ ባለማስቻሉ ዝግጅቱ በተያዘለት ፕሮግራም ሊካሔድ አልቻለም፡፡”/ማዕከሉ/
 • በተፈጠረው ክፍተት ላይ ከማኅበሩ ጋር ተከታታይና ሰላማዊ ውይይት ማድረጉን የገለጸው ማዕከሉ፥ “ለማኅበረ ቅዱሳን፣ ለተሳታፊዎችና ለተመልካቾች ከፍተኛ ይቅርታ ይጠይቃል፤” በማለት የይቅርታ መልእክቱን በተለያዩ ብዙኃን መገናኛዎች እያስተላለፈ ነው፡፡
 • የማኅበሩ ጽ/ቤት፣ የዐውደ ርእዩን ተለዋጭ ቦታ እና ጊዜ ገና አልወሰነም፡፡
 • ጋዜጣዊ መግለጫው፣ በዋናው ማእከል ጽ/ቤት በዋና ጸሐፊው እየተሰጠ ነው፡፡

 

Advertisements

5 thoughts on “ሰበር ዜና – ዐውደ ርእዩ በኤግዚቢሽን ማዕከል እንዳይካሔድ የተከለከለው በመንግሥት ትእዛዝ ነው፤ “ላልተሟሉት ቅድመ ኹኔቻዎች” ማዕከሉ ሓላፊነቱን ወስዷል

 1. ኃይለ ስላሴ March 24, 2016 at 3:45 pm Reply

  ሁል ጊዜ የጥፋት ኃይሎች ሰይጣናዊ ስራ እንደሚሰሩ የታወቀ ነው፣የመንግስት ጥጋብ ገና ቤተክርስትያንንሙሉ በሙሉ እስከ ማጥፋትና ምዕመኑን እስከ መበተን ፣ማሰር፣መግደል ይደርሳል።በተጨማሪም አሽቃባጭ የተሃድሶና የመናፍቃን አላማ አስፈፃሚና ደጋፊዎች የሆኑ “ካድሬ ጳጳሳት፣ካድሬ መነኮሳት፣ካድሬ ካህናት፣ካድሬ ዲያቆናት “እነዚህ የተበተኑት ምዕመናን ለሰይጣን በመገበር የዲያቢሎስን ስራ ያስፈፅማሉ።

 2. TG Ka Harare March 25, 2016 at 7:10 am Reply

  እግዚአብሔር አምላክ እውነቱን ይመርምር ፍርዱም ለእሱ እተንዋን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች ሁሉም ያውቀዋል፡፡ ይኽንንም ተግባር ለፈጸሙት ማስተዋልን ይስጣቸው፡፡ ይኼንን ያደረጉት ወደው ሳይሆን ወይ በጥቅም ማለትም ለልጆቹ ማሳከሚያ የሰበሰበውን መባ አድርጐ አቅርቦ ነው ወይም ከክፉው ከዲያብሎስ ተልከው ነው ነገር ግን ምንጊዜም ኦርቶዶክስ ታሸንፋለች እንጂ አትሸነፍም ፍርሐታቸውም ይኼ ነው እንኳንም ፈራችሁን እናመሰግናችኋለን፡፡

 3. Tiruwork Abera March 25, 2016 at 11:33 am Reply

  በሆነው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን! ለወደፊቱም እግዚአብሔር አለ! ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ይህ የሚባለው ወይስ እንዴት ነው? ለሁሉም በርቱ ጽኑ! እንደወርቅ መፈተን ግድ ነው! ወርቅነታችሁን ይዛችሁ አንድ ቀን ትወጣላችሁ! እግዚአብሔር ይመስገን ዳቢሎስ እና የዳቢሎስ ጉዳይ አስፈጻሚ የሆኑት ሁሉ ይፈር! ሁሉ ነገር በጊዜው ይሆናል!!!!!!

 4. senu March 29, 2016 at 6:07 pm Reply

  yedres le Hara tewhido enkuwan des yaleh !

  Memhir Girma ,,ye matmeq serachewin tekelekelu !!!

  Menfiqan beye adarashochachew eyechferulih new

  belu, ke aganintu kesetanu ke Detera Metetu ke zar ke wiqabew kar anrachu chfiru !!

  CONGRA !

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: