መናፍቁ አሰግድ ሣህሉ ለቀረጻና ለቅሠጣ ከሔደባቸው የጎንደር አድባራት ተባረረ፤ ስለሕገ ወጥ የሚዲያ ዝግጅቶችና ኅትመቶች የተላለፈው የቅ/ሲኖዶሱ ውሳኔ ተሰራጭቷል

 

begashaw-and-assegid

 • ለግምጃ ቤት ማርያም ጉባኤ ቤት ገንዘብ እረዳለኹ በሚል የፕሮግራም ቀረጻ ሊያደርግ ነበር
 • በነገው ክብረ በዓል በአጣጣሚ ደ/ገነት ቅዱስ ሚካኤል ዐውደ ምሕረት ለመቀሠጥ ዓልሞ ነበር
 • የቤት ለቤት የኑፋቄ ማስፋፊያ ስልቶቹን በጎንደርና በዙሪያው የመዘርጋት ውጥኑ ተነቅቶበታል

*           *           *

 • ማንነቱን በመደበቅ በርዳታ ስም ያመቻቸው የቀረጻና የቅሠጣ እንቅስቃሴ በሊቀ ጳጳሱ ታግዷል
 • በሀገረ ስብከቱ የተጠየቀው የጸጥታ ዘርፉ፣ ከሕገ ወጥነቱ ተቆጥቦ እንዲመለስ አስጠንቅቆታል
 • የወጣቶች ማኅበራትና የሰንበት ት/ቤቶች ያረፈበትን ሆቴል በመክበብ እየተከታተሉት ነው

*           *           *

ቅዱስ ሲኖዶስ በቤተ ክርስቲያኒቱ ስም ያለፈቃድ ስለሚሠራጩ የሚዲያ ፕሮግራሞች እና ኅትመቶች ያሳለፈው ውሳኔ እና ውሳኔው የተገለጸባቸው ደብዳቤዎች

የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ውሳኔ፡-

Holy Synod decision on EBS programmes

የጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት በውሳኔው መሠረት የጻፋቸው ደብዳቤዎች፡-

Eotc patriarchate EBS Channel

EOTC Letters to CoAO and MoFA

 

Advertisements

12 thoughts on “መናፍቁ አሰግድ ሣህሉ ለቀረጻና ለቅሠጣ ከሔደባቸው የጎንደር አድባራት ተባረረ፤ ስለሕገ ወጥ የሚዲያ ዝግጅቶችና ኅትመቶች የተላለፈው የቅ/ሲኖዶሱ ውሳኔ ተሰራጭቷል

 1. Amanueal November 22, 2015 at 9:50 am Reply

  He is preaching gospel. What is wrong?

  • Anonymous November 25, 2015 at 9:31 am Reply

   i think you are not a member of ORTHODOX TEWAHEDO church ,so keep silent

   • Kaleabe November 26, 2015 at 6:10 am

    Hey, you mean Orthodox thewhado is not preaching gospel? Please correct your replied to Amanuel. I am Orthodox Christian, and need the word of God to spread throughout my country and to the world.

 2. Anonymous November 22, 2015 at 5:55 pm Reply

  Oretodox tewahedon digil maryam tebikilen
  Le wedimochachen masitewalun yadelachew be nesehe endemelesu yamilakachen yemedantachen ye eyesus kirstos melekam fekadu yihun
  Amen Amen Amen

 3. goitom November 23, 2015 at 4:06 pm Reply

  yihe sew menefeke yetballew benanete new engi bebetekirestiyan aydelem. chelemawoche nachu.tasazenalachu

 4. ketema November 23, 2015 at 4:08 pm Reply

  aceberebeariwoch nachihu. ansemachume

 5. Anonymous November 24, 2015 at 10:48 am Reply

  በተደጋጋሚ ጊዜ ምንፍቅና ምንድርነዉ ብዬ ጠይቄአችሁ ነበር፤ ልትመልሱልኝ አልቻላችሁም ወይም አልፈለጋችሁም፤፤ መናፍቅ ማለት፤ ከ5ቱ አእማደ ሚስጢር አንዱን ወይም ከዚያ በላይየማይቀበል ነዉ፤ ስለአሰግድ የተዋህዶ እምነት ለማወቅ ዘወትር እሁድ ከ7 ሳዓት እስከ 8 ሰዓት በጥሞና ተከታተሉ፤ በስብከቱ ወይም በትምህርቱ በሃይማኖታችን አእማድ ላይ የጨመረዉ ወይም የቀነሰዉ ካለ ሊጠየቅ ይገባል፤ አለዚያ ተራ አመፃ ነዉ፤ ያዉም በወንጌል ላይ፤፤ እሱን ደግሞ ሰማዕት ልታደርጉት ነዉ፤ ደስታዉን የሚችለዉ አይመስለኝም፤፤

 6. mintesinotamlake December 4, 2015 at 8:12 am Reply

  abetu silemin zim alken

 7. mintesinotamlake December 4, 2015 at 8:17 am Reply

  begambela ketema yalew yetehadiso inkiskase melkun teyiro iyemeta silehon mi,imenanu ketekulawoch metebek alabet

  • anonymous August 28, 2017 at 7:41 am Reply

   Kidus SINODOS Be EGZIABHER Fikad be gilesebu lay yetewessenew wessanie Hulachinim ye Betekristian ligoch lenikebelew yegebal. Masregawochinim be hebu yakenawenewinm keseta benay bewnet sele betekristian enaznalen. ABETU BETECRISTIANINA LEGOCHEWAN KE TEKULAWOCH TEBIK

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: