ሰበር ዜና – አጥማቂ ነኝ ባዩ ግርማ ወንድሙ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ዋለ

(ኤፍ ቢ ሲ፤ አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 17 ቀን 2008 ዓ.ም.)

girma wondimu

የአዲስ አበባ ፖሊስ፣ አጥማቂ ነኝ ባዩን ግርማ ወንድሙን በቁጥጥር ሥር አዋለ።

የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ምንጮች፣ አጥማቂ ነኝ ባዩ ግርማ፣ ዛሬ በፖሊስ በቁጥጥር ሥር ውሎ ምርመራ እየተደረገበት መኾኑን ተናግረዋል።

አጥማቂ ነኝ ባዩ ግርማ፣ በማጥመቅ እፈውሳለኹ በሚል በተለያዩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አጥቢያ አብያተ ክርስቲያን ሕገ ወጥ ሀብት ሲያካብት እና በርካታ ምእመናንን ለተለያዩ ችግሮች ሲዳርግ ቆይቷል፡፡

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነገጋረው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት፣ አጥማቂ ነኝ ባዩ ግርማ ዕውቅና እና ፈቃድ በይፋ የተነፈገው ሕገ ወጥ እንደኾነ አረጋግጧል።

የፋና ምንጮች፣ አጥማቂ ነኝ ባዩ ግርማ በፈውስ አገልግሎት ስም የማጭበርበር ወንጀል ሳይጠረጠር እንዳልቀረ ነው የተናገሩት።

Advertisements

70 thoughts on “ሰበር ዜና – አጥማቂ ነኝ ባዩ ግርማ ወንድሙ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ዋለ

 1. Anonymous November 14, 2015 at 2:14 pm Reply

  ስለ ክርስቶስ መከራ መቀበለል ለእሳቸው ክብር ነው ክርስትና መከራ መቀበል ይጠይቃልና በሳቸው መታሰር ደስ የሚለው ሰይጣንና መናፍቅ ነው ሰውን ለምን ፈወሱ የሰይጣን ስራ ለምን ተጋለጠ ነው ችግሩ

 2. kibrom g/michael November 14, 2015 at 5:49 pm Reply

  ene emigerimegn neger eko menafikan aschegerun eyalin enantem edih tihonalachu egziabher yikir yibelachu minim ayibalim mastewalun yistachu yigermal wey echi alem ahuns yenante beza

 3. buzuye December 3, 2015 at 3:04 pm Reply

  egziabhare xenanten yeqer yeblachu

 4. Tesfaye January 4, 2016 at 6:39 pm Reply

  Yesachewun yahil yemisera tikur yelebese ena be siltan wenber yetekemete andim kahin yelem lemin bibal Egziabher benesu lib wust silemayinor .. Melake Menkirat Girma Wendimu yegna memhir ena wede betekrstian yemelesun abat nachew .

 5. Liza September 21, 2016 at 8:13 pm Reply

  Nice response in return of this difficulty with solid arguments and telling everything concerning that.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: