የዓመቱ ዐቢይ ስኬት – በሕግ ተጠያቂ ስለሚኾኑ አማሳኞች ጠቅላይ ቤተ ክህነቱ ለአጥኚ ኮሚቴው አስቸኳይ ትእዛዝ ሰጠ!

 • ማስረጃዎች ለሕጋዊ ጥያቄ በሚያመቹበት ኹኔታ በአፋጣኝ ተዘጋጅተው እንዲቀርቡ ታዟል
 • በጥምር እና በተናጠል ተጠያቂ የሚኾኑ የሥራ ሓላፊዎችና ሠራተኞች በስም ዝርዝር ይለያሉ
 • የቤት እና የመኪና ሽልማት የተሰጣቸው አለቆች እና የስጦታው ምክንያት ተብራርቶ ይቀርባል

 

*          *          *

 • የመሬት፣ የሕንጻ እና የልማት ይዞታዎች የኪራይ ውላቸው ለአንድ ዓመት ብቻ ይኾናል
 • ከሦስተኛ ወገኖች ጋር ለመዋዋል እንዲቻል የቀረበው የውሳኔ ሐሳብ በቋሚ ሲኖዶሱ ጸድቋል
 • የቤትና የመኪና ሽልማት ለፓትርያርኩ ቀርቦ በቋሚ ሲኖዶስ ሳይጸድቅ እንዳይፈጸም ተወስኗል

*         *           *

 • ጥናቱ ከመቶ በላይ የገዳማትና የአድባራት የመሬትና የሕንጻ አጠቃቀም ችግሮች ላይ ይቀጥላል
 • አማሳኞች÷ ከስም ማጥፋት፣ ዛቻ እና ማስፈራሪያ ያለፈ አካላዊ ጥቃት ለመፈጸም እያቀዱ ነው

  Quwami Synod decision

 

Advertisements

One thought on “የዓመቱ ዐቢይ ስኬት – በሕግ ተጠያቂ ስለሚኾኑ አማሳኞች ጠቅላይ ቤተ ክህነቱ ለአጥኚ ኮሚቴው አስቸኳይ ትእዛዝ ሰጠ!

 1. Zekios September 14, 2015 at 2:13 pm Reply

  እውነት ፓትርያርኩም ሆኑ ሲኖዶሱ ይህን ለማድረግ ቁርጠኛ ከሆኑ ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉትም የየሀገረ ስብከቱ ሥራ አሥኪያክጆችና ጸሐፊዎች ላይ እርምጃ ሊወሰድ ይገባል። በየሀገረ ስብከቱ የሚሰገስጎቸው ሰራተንኞች የሙያና የእውቀት ችግር የአለባቸው በመሆኑ የአስተዳደር በደልና ዘረፋ ከልክ ያለፈ የአደባባይ ሚስጥር ነው። እንደምን ቢያጠራቅም ነው የአንድ ሀገረ ስብከት ጸሐፊ በ200000ብር ምሬት ገዝቶ በሚሊዩን ብር የቤት ግንባታ የሚያደርገው።

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: