ሰበር ዜና – አባላቱ በሀብታም እና ድኻ መከፈላቸውን የተቃወመው የሰሚት መድኃኔዓለም ሰንበት ት/ቤት በአለቃው ታሸገ፤ ‹‹ምርጫው ይለፍና አሳስራችኋል፤ ልክ አስገባችኋለኹ›› እያሉ ሲዝቱ ሰንብተዋል

Locked Finot Selam Sunday school gates banned

 • ርምጃው የሀ/ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ፣ አመራሩ እንዲቀየር የጻፉትን ደብዳቤ መነሻ ያደረገ ነው
 • ለጥያቄአቸው ምላሽ ባለማግኘታቸው በፓትርያርኩ ላይ ቅሬታቸውን በመዝሙር ገልጸው ነበር
 • ከ200 በላይ አባላት የሚማሩበት አዳራሽና የሰንበት ት/ቤቱ ጽ/ቤት ቁልፎች ተሰብሮ ታሽግዋል
 • የደብሩ ስምንት አመራሮች ከመሳለም በቀር ወደ ደብሩ ገብተው እንዳይሰበሰቡ ተከልክለዋል

*       *       *

 • በካህናትና በምእመናን አንድነት መመራት ባለበት ደብር የአለቃው ዓምባገነንነት ሰፍኖበታል
 • ሰበካ ጉባኤ የለም፤ በአቋሜ አይስማሙም ያሏቸውን ብዙኃኑን የሰበካ ጉባኤ አባላት አግደዋል
 • ሦስት የሰንበት ት/ቤቱ አመራሮች የፖሊቲካ ፓርቲ አባላት ናቸው በሚል ለቀናት ታስረው ነበር
 • ክሣቸው ተነሥቶ የሀብታም በሚል የተለየው ጉባኤ እንዲቀር የተሰጠው ትእዛዝ አልተፈጸመም
 • በደብሩ አቅራቢያ የሚገኘው የጎሮ ፖሊስ ጣቢያ አለቃው እንዳሻቸው የሚያዙበት ነው ተብሏል

*       *       *

 • በፀረ ሙስና እና ፀረ ኑፋቄ ንቅናቄው የተደናገጡ አማሳኞች የሐሰት አቤቱታ እያሰባሰቡ ነው
 • ‹‹ተሐድሶ የለም›› በሚል የሰንበት ት/ቤቶችን አመራሮች ለመከፋፈል እየተፍጨረጨሩ ነው
 • የማደራጃ መምሪያው ዋና ሓላፊና በሙስና የተጨማለቁ የሀ/ስብከቱ ሓላፊዎች ይተባበሯቸዋል
 • መላው የሰንበት ት/ቤቶች አባላት የአንድነቱን የወሳኝ ፍልሚያ ጥሪ በንቃት እየተጠባበቁ ነው
Advertisements

One thought on “ሰበር ዜና – አባላቱ በሀብታም እና ድኻ መከፈላቸውን የተቃወመው የሰሚት መድኃኔዓለም ሰንበት ት/ቤት በአለቃው ታሸገ፤ ‹‹ምርጫው ይለፍና አሳስራችኋል፤ ልክ አስገባችኋለኹ›› እያሉ ሲዝቱ ሰንብተዋል

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: