ብፁዕ አቡነ አብርሃም የባሕር ዳር ከተማ ሀገረ ስብከትን እንዲመሩ ተመደቡ

abune-abraham-archbishop-of-the2

ብፁዕ አቡነ አብርሃም

 የምዕራብ ጎጃም – ፍኖተ ሰላም ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ አብርሃምየባሕር ዳር ከተማ ሀገረ ስብከትን ደርበው እንዲመሩ የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ መደባቸው፡፡

ምልዓተ ጉባኤው ብፁዕነታቸውን የመደበው፣ የባሕር ዳር ከተማ የአዊ እና መተከል ዞኖች ሊቀ ጳጳስ የነበሩት ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ሚያዝያ ፱ ቀን በድንገተኛ ሕመም ማረፋቸውን ተከትሎ ነው፡፡

ለብፁዕነታቸው መልካም የሥራ ዘመን እንመኝላቸዋለን፡፡

Advertisements

6 thoughts on “ብፁዕ አቡነ አብርሃም የባሕር ዳር ከተማ ሀገረ ስብከትን እንዲመሩ ተመደቡ

 1. Anonymous May 6, 2015 at 3:41 pm Reply

  as expected.አቡነ አብርሃም ይችላሉ፡፡እንደባለፈው ከፓትርያርኩ ጋር በአሉባልታ እንዳታጋጩብን፡፡

 2. Anonymous May 6, 2015 at 6:35 pm Reply

  እግዚአብሔር መልካም የስራ ዘመን ይስጣቸው

 3. yemane May 6, 2015 at 6:38 pm Reply

  የግንቦቱ እና የጥቅምቱ ሲኖዶስ በመጣ ቁጥር እከሌ ተሾመ እከሌ ተሻረ የሚል ወሬ ከማቅረብ ውጪ ሌላ ወሬ የላችሁም ማለት ነው?

 4. yemane May 6, 2015 at 6:53 pm Reply

  ጉድ በል ጎንደር ገሪማ ገረምከኒ

 5. dagne khaliw May 7, 2015 at 11:07 am Reply

  no coment

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: