ሰበር ዜና – ቅ/ሲኖዶስ ለአማሳኞች ቀኖናዊ ተግሣጽና ማስጠንቀቂያ እንዲሰጥ ያስተላለፈው ውሳኔ አፈጻጸም ‹‹ሕገ መንግሥቱንና ዴሞክራሲያዊ መብትን የሚፃረር›› በሚል በፓትርያርኩ ታገደ!

corrupts and day light robbers

  • በእገዳው ቤተ ክርስቲያን ሕግን እንደጣሰች ቅ/ሲኖዶሱም አላዋቂ እንደኾነ ተደርጎ ተዘልፏል
  • አማሳኞቹ ሐቅ ተናጋሪዎች ቅ/ሲኖዶሱ ደግሞ ጊዜ ያለፈበትን አፈና አንጋሽ ተደርጎ ተገልጧል
  • የአማሳኞቹ ውንጀላ ከባድ ጥፋት ሳይኾን እንደ ‹‹ዳኅፀ ልሳንና የአፍ ወለምታ›› ተቆጥሯል
  • የአማሳኞቹ ጉባኤ ሕግን የጣሰ ሳይኾን በቤተ ክርስቲያን ጠሪነት እንደተሰበሰበ ተጠቅሷል
  • የውሳኔውን አፈጻጸም የሚያግደው ደብዳቤ ለፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር ግልባጭ ተደርጓል
  • ብፁዕ ዋ/ጸሐፊውና ብፁዕ ጠቅ/ሥራ አስኪያጁ ከቋሚ ሲኖዶሱ አባላት ጋራ እየመከሩበት ነው


*                *               *

  • የፓትርያርኩ የእገዳ ማስታወቂያ÷ አባ ማትያስ የቤተ ክርስቲያናችን ከፍተኛው ሥልጣን ባለቤት የኾነውን የቅዱስ ሲኖዶስ ልዕልናና አመራር አምነውና ተቀብለው ውሳኔውንና መመሪያውን ከማስፈጸም ይልቅ በግለሰብ የበላይነትና ዐምባገነናዊ አመራር ሰጭነት ለመርገጥ ያለባቸው እልክ ማሳያና ቤተ ክርስቲያናችን አማሳኞቹን መሣርያ ላደረጉ ባዕዳን ኃይሎች ተጽዕኖ ክፉኛ መጋለጧን አረጋግጧል፡፡
  • የእገዳው አግባብነት÷ በራስዋ ሕግና ሥርዐት የምትመራው ሉዓላዊት ቤተ ክርስቲያናችን መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ አስተዳደርዋን በሚመለከት የበላይ ሕጓ በኾነውና ማንኛውም የቤተ ክርስቲያን ባለሥልጣን፣ አገልጋይ ሠራተኛና ምእመን ሊገዛበት፣ ሊያከብረውና ሊያስከብረው በሚገባው ሕገ ቤተ ክርስቲያን የተደገፈ አለመኾኑ የአማሳኞቹ ቡድን ፍላጎትና የባዕዳን ኃይሎቹ ስውር ሚና መገለጫ ኾኗል፡፡
  • በሕገ ቤተ ክርስቲያኑ ድንጋጌ መሠረት ከፍተኛው መንፈሳዊና አስተዳደራዊ ሕግ አውጭና ወሳኝ አካል ቅዱስ ሲኖዶስ÷ የቤተ ክርስቲያን ጉዳዮችን በተመለከተ ለጥፋተኞችና ለበደለኞች እንደ ጥፋታቸው መጠን በቀኖና የመቅጣት፣ ምሕረትን የመስጠት፣ ይቅርታንም የማድረግ የዳኝነት ሥልጣንና ተግባር አለው፡፡

የዜናውን ተጨማሪ መረጃዎች ይከታተሉ

61 thoughts on “ሰበር ዜና – ቅ/ሲኖዶስ ለአማሳኞች ቀኖናዊ ተግሣጽና ማስጠንቀቂያ እንዲሰጥ ያስተላለፈው ውሳኔ አፈጻጸም ‹‹ሕገ መንግሥቱንና ዴሞክራሲያዊ መብትን የሚፃረር›› በሚል በፓትርያርኩ ታገደ!

  1. Anonymous December 13, 2014 at 4:18 am Reply

    This is unrelated to democratic right. How would you look at when somebody violates the church’s rules and regulations, teaching dogma and kenona in this case? This is totally unacceptable. The government should stop interferring with the church’s administration. Aba matias, ebakiwotin stand with your spiritual fathers instead of wandering here and there. Why don’t you learn from Abune Paulos failure??? Please fear God instead of the current ruling government. Those persons are not from our churches. If they continue further in disturbing the church, we will be ready to get rid of them from our churches… They are all lost. Ahunis beza…..The church belongs to all not to one patriarich and these lost persons….No tolerance on this…..

    • Anonymous December 17, 2014 at 12:37 am Reply

      ……abetu yebedelunen yeker endemenel hulu bedelachenen yeker belen. Wedefetena atagban kekefu hulu adenen enji mengest yante natena. Hayl, kebr mesgana, lezelalemu amen.

  2. Anonymous December 13, 2014 at 5:53 am Reply

    I am really sory.

  3. Anonymous December 13, 2014 at 6:24 am Reply

    Are those people who is posting the news Christians at all?

    • Anonymous December 13, 2014 at 5:23 pm Reply

      ክርስቲያን ካልሆኑ ታዲያ መናፈቅ ሊሆኑ ነው ?መናፍቆቹማ የተፃፈላቸው ናቸው ::

      • Dinsa December 16, 2014 at 10:03 pm

        Mahbere kidusan atefa yale hulu menafek new ende?

      • Anonymous December 19, 2014 at 1:21 pm

        No No. The case in point is not Mahibere kidusa, rather the church basic right of existence. Aba Matias is not challenging Mk, but he said . this is not fighting only MK, but all mahiberat, all church activity. He seems to prepare good ground for politicians and protestants to play in the church. Do you need this to happen in the church???? Choose your way!!

        Tesfaegn Ze debre Eba

      • Fantaye December 20, 2014 at 1:57 am

        KALTEKETA MIL KESASH SETAN BECHA NEW !!!

    • Heran December 15, 2014 at 11:30 pm Reply

      hara tewahdo chiristian aymeslugnem

      • Anonymous December 17, 2014 at 2:33 am

        ክርስቲያን ማለት ምን ማለት እስኪ ንገረኝ/ንገሪኝ ?

  4. Anonymous December 13, 2014 at 6:25 am Reply

    ”አባ” ማትያስ አላበደም ነበር ያለው አይደለ ? ይስተካከል ”አባ” ማትያስ አብዷል !!!

    • Anonymous December 16, 2014 at 8:21 pm Reply

      Egziabher Abune Matiasen legna sishomelen meknyat alew.

    • Rebuma December 16, 2014 at 9:10 pm Reply

      Aaaannttee??? 1 subae TETEMEK! Endet abune matiasen endezi tenageral?

      • Anonymous December 19, 2014 at 1:24 pm

        Ewnet new abatin betseyaf kal menager kifu milash alew. But, we all should oppose the action His holyness Abune Matias is taking on the church!!!

        Tml

  5. MINILIK SALSAWI - NATI MANs December 13, 2014 at 6:34 am Reply
  6. Anonymous December 13, 2014 at 9:11 am Reply

    mech yihon ke sibirbari alubalta yemin gelagelew
    tewahdon egzer bechernetu yitebikat.

  7. Anonymous December 13, 2014 at 8:08 pm Reply

    Ye haimanot abat katan eneho woyane ametachin.kerlose abatachin tekle haimanot hooooyyyy!

  8. Anonymous December 14, 2014 at 10:33 am Reply

    አቡነ ማትያስ በእርግጥ ይህንን አያደርጉም አይባልም፡፡ ምክንያቱም በጥቅምቱ ሲኖዶስ አቡነ ማትያስ ማን እና ምን ዓይነት ሰው እንደሆኑ ቁልጭ ብሎ ታይቷል፡፡ ስለዚህ ደብዳቤው ቢፃፍም ግልባጭ የተደረገላቸው አካላት የሚመለከታቸው አለመሆናቸው በእኔ አመለካከት አቡነ ማትያስ
    1ኛ. የፕትርክና ስራ እየሰሩ እንዳለሆነ
    2ኛ. ምንኩስናን የረሱ እንደሆነ
    3ኛ. ለኦረቶዶክሳውያን ምዕመናን ትልቅ ንቀት ያላቸው እንደሆነ ተመለክቻለሁ፡፡ ስዚህ ራሳቸውን ከማቅለል ውጭ አናቅፀ ሲዖል ኢይሔይልዋ የተባለች ቅድስት ቤተክርስቲያንን እና ርትዕት ሐይማኖትን ማንም ምን ሊያደርጋት ስለማይችል
    1ኛ. ለብፁዕነታቸው እግዚአብሔር አዕምሮ ለብዎውን ይስጣቸው
    2ኛ. አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅድስ ያጠብዑ እንደተባለው ለእኛ ኦረቶዶክሳውያ መእመናን እግዚአብሔር ፅናቱን እና ጥብዓቱን ያድለን
    3ኛ. የተጠቀሙ መስሏቸው ቤተክርስትያንን ለሚያውኩ ግለሰቦች እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸው እላለሁ፡፡
    DTGK

    • Anonymous December 16, 2014 at 8:31 pm Reply

      Ye beyeketestian hahu satawku likawentena abatoch lay atnageru. University degree alegne malet hulun akalew malet adelem. Be university degree chelema chinklat yeyazem bezu new. Ene migermegne patriarkun mot yetemegnut lemen kenonawi ermeja endaltewesede mk layefachew tefatoch lemen kenonawi kitat endaltelalefe Patriarkunena papasaten begazeta and facbook beyefa yetesadebu ye mk memhiran lemen kenonawi ketat endaltesetachew new. Yeker kalu hulunem keketu hulunem new. So Abune Mayias did right. Yetelachana meleyayet genb metgenebu enante and mk chekagne honachuhal. TESTEKAKELU!

    • Anonymous December 18, 2014 at 8:21 am Reply

      አቡነ ማትያስ በእርግጥ ይህንን አያደርጉም አይባልም፡፡ ምክንያቱም በጥቅምቱ ሲኖዶስ አቡነ ማትያስ ማን እና ምን ዓይነት ሰው እንደሆኑ ቁልጭ ብሎ ታይቷል፡፡ ስለዚህ ደብዳቤው ቢፃፍም ግልባጭ የተደረገላቸው አካላት የሚመለከታቸው አለመሆናቸው በእኔ አመለካከት አቡነ ማትያስ
      1ኛ. የፕትርክና ስራ እየሰሩ እንዳለሆነ
      2ኛ. ምንኩስናን የረሱ እንደሆነ
      3ኛ. ለኦረቶዶክሳውያን ምዕመናን ትልቅ ንቀት ያላቸው እንደሆነ ተመለክቻለሁ፡፡ ስዚህ ራሳቸውን ከማቅለል ውጭ አናቅፀ ሲዖል ኢይሔይልዋ የተባለች ቅድስት ቤተክርስቲያንን እና ርትዕት ሐይማኖትን ማንም ምን ሊያደርጋት ስለማይችል
      1ኛ. ለብፁዕነታቸው እግዚአብሔር አዕምሮ ለብዎውን ይስጣቸው
      2ኛ. አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅድስ ያጠብዑ እንደተባለው ለእኛ ኦረቶዶክሳውያ መእመናን እግዚአብሔር ፅናቱን እና ጥብዓቱን ያድለን
      3ኛ. የተጠቀሙ መስሏቸው ቤተክርስትያንን ለሚያውኩ ግለሰቦች እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸው እላለሁ፡፡

      • Anonymous December 18, 2014 at 12:35 pm

        Egziabher yegletelek ! The previous person is right. Enes ye abatochen meker esemalew. Bemenfes yetemarkut neger binor le abat selemetazez genzeben adelem angetachewenena heywetachewen yesetu endalu new. Bemetazez alatam !!! Selegenzeb ke betekerestiane gar eseta geba west algebam. Bebetekerestiane sem yesebesebkuten genzeb be axion wedekise alagebam….alshetem. Lewedefitem bihon kendih aynet fetena amlake yetebekegne. Teru adelem.

      • Haerg December 18, 2014 at 12:55 pm

        The word “ያጠብዑ” doesnt show ur spirituality and level of knowledge. To hate and blog against fathers doesnt mean you care for our church.

  9. netsanetasefa December 14, 2014 at 4:46 pm Reply

    በጣም ያሳዝናል እግዚያብእሄር ተዋሕዶን ይታደግልን በውስጧ ያሉትን ተኩላዎች የምንለይበት ሐይል ይእስጠን

  10. Anonymous December 15, 2014 at 5:54 am Reply

    Ennede chrestina Kezihem yebelete fetena yagatemalena enetsena entseley le-amasagnochena le-Aba Matiyasem lebonachewun yemeleselen

  11. Anonymous December 15, 2014 at 8:01 am Reply

    በቅ/ሲኖዶሱ ይገሠጹ የተባሉት ሁለት ግለሰቦች ናቸው፡፡ተግሳጹ ይድረሳቸው፡፡የተደረደሩት ሌሎቹ ስድስቱ የማኅበረ ቅዱሳንን ሥም ስላነሱ ብቻ ከቅ/ሲኖዶስ ትዕዛዘዝ ውጭ በሐራ የተጨመሩ ናቸው፡፡ሃይማኖትና ማኅበር የተምታታበት ትውልድ፡፡
    ተግሳጹ ተግሳጽ ለሚገባቻው ሰዎች ይድረስ የሚሉትና ለቅ/ሲኖዶስ ውሳኔ ልዕልና እንታገላለን ብለው የተነሱት ሞዴላሞዴል እንዲጠቀም በቅ/ሲኖዶስ የታዘዘው ማኅበረቅዱሳንም ውሳኔውን እንዲያከብር ይታገሉ፡፡አባትነታቸው ለሁሉም ነው፡፡

  12. zerihun December 15, 2014 at 7:12 pm Reply

    Bravo Mr. Anonymous December 15, 2014 at 8:01 Im with you! ! ! ! Abune Matias is a real man of God who understands humanity and judges fair. Im really sorry to have seen Mahbere Kidusan changed like this. Im really sorry. This was not supposed to happen. Everyone has to pray for Mahbere Kidusan. They really became extremists and blind minded. Im really sorry. They were not like this years ago. Now they have lost somewhere they have not been able to figure out them selves. It really is a sad story,

  13. abeba December 15, 2014 at 8:08 pm Reply

    የቤ/ክ እና አባቶችን ክፉ ለመናገር ብቻ በአደባባይ መሰየም ይበቃናል፡፡ድሮ ብዙ ስትጮኹ ችግሩ ከአቡነ ጳውሎስ መስሎን አብረናችሁ ጀፍ-ጀፍ ብለናል፡፡አሁን ስናጤነው ግን በማኅበሩ ወገንም “ከኔ በላይ ላሳር” ባይነት መግነኑን ታዘብን፡፡ከእንግዲህ ወዲያ ባለዲግሪ ዲያቆናት አይሳሳቱም እያልን በሐሜት ጎዳና ተከትለናችሁ አንዘምትም፡፡አባቶቻችንን ከነደካማ ጎናቸው ተቀብለን እናግዛለን፡፡በየጋዜጣውና በየብሎጉ ስንሰቅላቸው አንውልም፡፡ካለፈው ዘመን መጠላለፍ ምንም አላተረፍንም፡፡እንታረማለን፡፡ከቻልክ ተከተለን፡፡

    • Anonymous December 19, 2014 at 1:34 pm Reply

      Do you know with whom you are taking??? Haratewahedo is not, and not MK’s blog. Have you ever seen any insulation of our fathers on Hamer, Semea tsidik, Mkidusan.org, … official medias of MK? Mk is using only these medias.

      But, the issue is not from Mk, it is from the opponent groups of the church lead by the internal to destroy the church. You Must still believe. If in the past time you were following Mk and only MK (be mahiber fikir), it was not right. But if was on Church’s stand you were right.

      Tesfalegn Ze debere eba

      • Tsehay December 19, 2014 at 9:24 pm

        Menew menew….lemen tewashal Tsefalegne? ስድስተኛው ዘመነፕትርክና፡-ከመጥበሻው ወደ እሳቱ ወይስ ከእሳቱ ወደ መጥበሻው ? bemil tsehuf Abunun keshenbera afencha betach kehone ye setegna adari bal betach argo be ethio mihdar gazeta and facebook yetsafew, አባ ማትያስ፡- ከሕለተ ሙሴ ወደ ሕለተ ወርቅ belo yetsafew Memhir Tadesse ye MK telek sebaki adel? Hara Tewahedon degefo yetsafew Dn. Daniel Kibret adel Ena nege ke deje berhan ena aba selama blog tekso sitsef zem lenelew new? Mahberus beraseu web lay በቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ እርቃኑን የቀረው የአማሳኞች የሐሰት ክስ belo yetsafew yesedeb werjebegne anakewem? Tewu aneweshash. Sele ewnet enenur. Hulachenem be 1ndent le betekerestianachen enesra. Amlakachen yeker yebelen. Endezi eyetetalan christan nen senel lenem lenantem yasaferal. Yeker yebelen….ye 8000 tewled !

      • Zerfu December 20, 2014 at 3:45 am

        Weshetena masmesel Yebka !!!

  14. meron December 15, 2014 at 8:11 pm Reply

    I wish Abune Matias a long age and I look for his blessings. He is doing what he can. SELAME EGZIABHIER KE HULACHINIM GAR YIHUN. Amen.

    • Anonymous December 19, 2014 at 1:39 pm Reply

      He is doing what he can, yes. But he must do what God order to do, even if he cannot, being with others Blessed Grace fathers. Yes, Politicians are doing what he can on the church, do you think it is good, and you wish long live for politicians for this action?????????

      I wish long live for all if that age help them for confession (nesseha)!!!!

      • Anonymous December 19, 2014 at 9:29 pm

        Ante nek le Abune Matias Egziabher yenegerachewen metnegne? Awo kalk eshi…..manenetek yegelet….bemenfesawinet lefetenekena ekebelekalew.

    • melaku December 21, 2014 at 5:17 pm Reply

      @meron don’t cheat yourself. you are from the protestant world and masked the orthodox religion!

  15. Anonymous December 16, 2014 at 2:41 am Reply

    ከላይ አእስተያየትህን የሰጠህው ግለሰብ አንተም ክርስትናና ጥቅም የተምታታብህ ይመስለኛል። በአሁኑ ጊዜ የሚያስወጣው ጠፍቶ በቤተ ክርስቲያኗ ውስጥ የሚርመሰመሰው ጎጣዊ ፖለቲካና ሙስና መሆኑን በትክክል የምታውቀው ይመስለኛል። የማኅበርሩ ጉዳይ አንድም አሉታ በቤተ ክርስቲያኗ ላይ እንደሌለው ይህንንም ሳታውቀው ቀርቶ ሳይሆን ማኅበሩ በቅርብ ሁሉንም ስለሚመለከት ከሚያሳጣን ከፊታችን ይጥፋልን በሚል ነው እንጂ እንደአገላለጽህ ከዚህ የወጣ ነገር የለውም። አባትነታቸው ለሁሉም ነው ያልከውን ሀሳብ ብጋራውም የፓትርያርኩ አቋም ከዚህ የተለየ በመሆኑ የስርዓት ቤት የሆነችውን ቤተ ክርስቲያን በጉባኤው ላይ እንደአይሁት የርግማን አደባባይ አስደርገውታል።በዚህም ከቆመ ጥሩ ነው ነገር ግን በዚህ ይዞታ ግን ከቀጠለ ግን በሕዝበ ክርስቲያኑ ላይ የሚያደርሰው ጉዳት ቀላል አይሆንም። ይህንን ያጤንከው አይመስለኝም ወይንም ይህ ለአንተ ሚዛን አይደፋም ማለት ነው። ማኅበሩ አብዛኝውን ከአባላቱ የሚያገጘው ገንዘብ እንጂ ከቤተ ክህነት የሚገኝ አለመሆኑን የጠፋህ ሳይሆን ማኅበሩ የቤተ ክርስቲያን ችግር አድርጎ ለማሳየት ያደረግከው ጥረት ይመስላል ከዚህ በአለፈ ግን ምንም ቁም ነገር የለውም። እንደ እኔ ከሆነ መጀመሪያ መስተካከል የሚገባው በቤተ ክህነቱ በሞዴላ ሞዴል በስርቆት የሚባክነው የቤተ ክርስቲያኗ ገንዘብ ነው ይህንን ልብ በል።

    • Anonymous December 17, 2014 at 7:20 am Reply

      ጌታው፡- ቤተክሕነት በጥቅምና በጎጠኝነት ታወረ ማለት ማኅበረቅዱሳን እንከን የለበትም ማለት አይደለም፡፡ማኅበሩ በጎጠኝነቱም በጥቅመኝነቱም በቀጥታም ሆነ በተዘዋወሪ ተሳታፊ ነው፡፡ለዚህ ነው ሥሙ ካልተነሳና የኃይል ሚዛኑ እሱ ከሚደግፈው ወገን ካልወጣ በቀር ችግሩ የማይሞቀው፤የማይበርደው፡፡ፎቶአቸው ከላይ የተደረደረው ግለሰቦች ኃጢአታቸው ከማኅበሩና በማኅበሩ ጉያ ከተኮለኮሉት አማሳኞች የተለየ ሆኖ ሳይሆን ሥሙን ስላነሱ ብቻ ነው የዘመተባቸው፡፡የበዙት የማኅበሩ አመራሮች ከተገኙበት አካባቢ ስላልተገኙ ነው ከሌላው ተለይተው ስማቸው የሚቦጨቀው፡፡ጎጠኝነቱ ማኅበሩም ውስጥ ስር እየያዘ ነው፡፡
      ለእውነት ቆሞ ቢሆንማ እስከዛሬ ሰዎቹ ሲያማስኑ የት ነበር? በጉያው ያሉትን አማሳኞችስ ለምን አያጋልጥም?ራሱ ሞዴሉን ተጠቅሞ በሕግ ስር በማደር የቤ/ክ መዋቅርና የሲኖዶሱን ውሳኔ ማክበሩን ለምን አያሳይም?ቤተክሕነት አጥር ላይ ተንጠልጥሎ ውዳሴውን ለራሱ ድክመቱን ለቤተክሕነት እያደለ በየሚዲያው ርካሽ ተወዳጅነት ከማግበስበስ ለምን በውስጥ ታቅፎ የደከመውን አሰራር በቅንነትና በመከባበር አያቃናም?
      ድሮ ኃጢኣቱን በአቡነ ጳውሎስ እያላከከ ነበር፡፡አሁንም በዚያው መንገድ ለመቀጠል ፈልጎ “የአቡነ ማትያስን ሞት ያሳየኝ” እያለ በገሀድና በስውር ይማለላል፡፡ይማማላል፡፡እሳቸው ሞቱም ኖሩም አሁን ባለው እብሪቱ ከፈተና አይወጣም፡፡ፈተናው እየመነጨ ያለው ከውጭ አካል ሳይሆን በዋናነት ከማኅበሩ ቁንጮ ሰዎችና ከጭፍን ደጋፊዎቹ ስለሆነ ራሱን እስኪመረምር ገና ይፈተናል፡፡ማኅበራችሁ ራሱን ቆልሏል፡፡አስተካክሉት፡፡በሕግና በመዋቅር ስር እደር በሉት፡፡የሌሎቹ እዳው ገብስ ነው፡፡በአንድ ደብዳቤ ጥግ ስለሚይዙ ጥቂት አለቆችና የቢሮ ሰራተኞች ወሬዎችን በማጮህ የማኅበሩን አፈንጋጭነት አታድበስብሱ፡፡ውስጣችሁን አጥሩ፡፡በአንድ በኩል ብቻ እየፈሰሰ ያለውን መረጃ ሀቀኝነት መርምሩ፡፡
      ማኅበሩ ላይ ጥያቄ ያነሳውን ሁሉ ሥም እየሰጣችሁ የማኅበር አምባገነንነት ለማስፈን መሞከሩን ስለማያዋጣ እርሱት፡፡የሚበጀው “ሁላችንም ራሳችንን እንመርምር” ማለቱ እንጅ በማኅበር ተጠልሎ ቡድናዊነትን መስበክ አይደለም፡፡በበኩሌ ዜና እንደወረደ እየተቀበልኩ “ዘራፍ” ማለትን ከተውኩ ቆየሁ፡፡ሁሉም በቡድናዊነት በመዋጡ “ስለ ቤ/ክ ጥቅም ብቻ” ብሎ የሚጮኽ ሰው አለ ለማለት እየቸገረኝ ስለሆነ “ከዜናው ኋላ ማን እና የማን ፍላጎት አለ?” የሚለውንም አያለሁ፡፡በጭፍን ወሬን ማመን ድሮ ቀረ፡፡ቀደም ሲል በንዑሳን ዲያቆናት ግብዝ ወሬ ተታለን አባቶቻችንን በኃዘን ወደ መቃብር በማውረዳችንም እየተጸጸትን ነው፡፡
      No more deceiving, no more misleading. Let’s march with EOTC administration accepting its weakness & committing in love for rectification of those accumulated maladministration shortcomings; through time. W/O adding or erasing on its DOGMA & CANON, even a coma.

      • Anonymous December 19, 2014 at 8:34 am

        God give you heart !!!!

      • Sisay December 20, 2014 at 12:10 am

        Mr. ጌታው፡- ቤተክሕነ…..etc….you are a just, fair and positive person. You are reasonable and not uni-directional. Good job. Some one said to you “God give you heart !!!!”…Say Amen. Its a blessing after all. We all need the heart that God has given us. The person who said “God give you heart !!!!” ….say amen for your self too. And final, Amen. … on my side!

  16. Anonymous December 16, 2014 at 11:40 am Reply

    Tehadiso Tehadiso Tehadiso betebeten euuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • selomon December 17, 2014 at 12:27 am Reply

      hahahahhaha….wedaje neseha gebtekal? Egna ewnetegna kerestian benhon hulun befeker ashenfen engeza neber…. wede blog sayhon wedelay euuuuuu bel. Kerestena guaro le guaro masaded adelem. Sele ewnet mesaded new. Meskel adelem Mesekel new. Mesdeb mankuasheshe adelem metages new. Aynen bechew atbo alatefahum malet adelem. Rasen mefetesh new. Tebitegna mehon adelem. Metazez new. Sem matfat adelem. Mastarek new. Tsenfegnenet adelem, dekamen meredatena metegagez new. Megenetatel adelem. 1ndenet new. Belelaw tsega meknat adelem. Belelaw tsega mebbarek new. Mekefafel adelem. mastarek new. Yet new yalenew? Amasagne mibal yelem. Amasagne setan becha new. Amasagne yetebalut kegna belay agelgay nachwe. Mahbere Kidusanenem, Hara Tewahdonem, Yemenwedachew hulem lejochachew yemenehon keburan abatochachenenem Egziabher amlak kekefu yetebekelen. Amen. Befeker asadegew ezi biadersun, telant hatiatachen bezto yeftun endalalen, zare degree seleyazen enesum selechenketachew yaleferehat selaweru ansedbachewem. No! Ansedbachewem. Teamere Eyesus metsehaf lay, leul amlakachen andand ketemochen kahnatochachu ayebzu belo siregmachew neber. Kebad ergeman. Kahen ayasatan. Kahne Medhanealem amlake hoy, kehatiate eserat fetagne. Sele kahnatek belek yeker belegne. Ateleyegne. Amen.

  17. Anonymous December 16, 2014 at 3:27 pm Reply

    ባለዲግሪ ዲያቆናትም ቤተ ክርስቲያና ያስፋልጓታል እውነተኛ አባቶች ከፖሊቲካ ጥገኝነት የወጡና እውነተኛውን መንገድ የተከተሉ ያስፈልጓታል። ይህ ከሆነ ሁሉም ሊስተካከል ይችላል። ስለዚህ ማኅበሩም እግዚአብሔር እንደፊቀደለት ይቀጥላል ወሬኞችም ያፍራሉ።

    • Anonymous December 20, 2014 at 12:13 am Reply

      I have more than 1 degree…..gen patriarken alsadebem. Abatochenem akebralew.

  18. Anonymous December 16, 2014 at 9:00 pm Reply

    I think there is no AMASAGNE because I saw the videos on YouTube and the fathers are positive and have a point. Of course few have said it in a hard way but they have a good point. In my perspective, there is no big reason for punishment. It was best if mahbere kidusan and these fathets work together for a better future. Obama made his opositions foreign ministers and defence ministers. Why do we try to eliminate opositions? This is againt the freedom that God has given us. Why not work together? How come Obama got better than us who we say are christians of Ethiopia?

  19. Beza December 16, 2014 at 9:04 pm Reply

    Ayiiiiiiiiiii kahun behuala hulun leyehut. Miawatagne bete kerestianen mesalem abatochen makber new.

  20. Anonymous December 16, 2014 at 9:50 pm Reply

    Ere photowachew post ketederegut abatoch 1 dun be ayn akachewalew. St. Yared churxh astedadari neberu yezare 3 amet gedema. Wey temehertachew endet des endemil! Beteley selekedusan amalajnet ehud ehud tewat siastemeru …. emebete Mariam mesekere nat….tewat tewat yesachewen temehert lememar ye betekerestianu gebi yemola neber. Ene betekerestian malhedew hulu lememar kedme ehed neber. Tadya behuala sikeyeru azenen. Lela teru abat bimetulenem esachewena temehertachew geh yehw ahum bene west tekertso ale. Uuuuuuu….bewnet Egziabher amlakachen endezi yalu abatochen yabzalen. Kene befit esachew amasagne mebal yelebachewem. Ere endewem ene esachew bayhonum neseha yenen abaten kagegnehu koychalew. Lehatiate kenona altekebelkum. Amasagne hognalew malet new! Uuuuuuuuuu…..ENE NEGNE AMASAGNE BEWNEET!!

  21. Temesgen December 16, 2014 at 11:54 pm Reply

    Mahbere Kidusan bezi akahedu erejem zemen yeguazal beye alasebem. Im starting to ask what Christianity means?

  22. Anonymous December 17, 2014 at 12:05 am Reply

    Uuuuuuuu….MK and Hara tewahdo 1 nachew. Endederow saytawekbachu bitnoru yeshal neber.

  23. Anonymous December 17, 2014 at 1:15 am Reply

    Enkerdadun setelu sentun sende fejachu !!! Kekuta yadenachu.

  24. Taye December 17, 2014 at 3:08 pm Reply

    Reblogged this at http://eotcssd.org/

  25. Taye December 17, 2014 at 4:50 pm Reply

    I like ur opinion….its best to work together than to fight one another.

  26. Semere December 17, 2014 at 5:42 pm Reply

    Hara Tewahedo ~= Mahbere Kidusan ~= Demelash

  27. anonymous December 18, 2014 at 5:40 pm Reply

    eyanadandachihu yematawkutn azebarku ena bizu amet bebetkirstiyan agelgyalehu yebefitochu abatoch friha egiziabuher yalachew beyewahint yemiyaglegelu silmikeflachew birr sayihon kegiziabher berket limagignt yemiyaglglu ers bersachew yemikbaberu yewndimachewin ena yensih lijochachewin gebena weym mistir yemitebiku lbete mekidesu kibir yalachew nisiha ligochachewn beagbabu habtam deha sayilu yemiyaglgilu betselotachew ena btimihirtachew diwyan sign ena diwyan nefisin yemifewisu btikis bizat sayihon btesetachew tsega hulun yemiyastemiru neberu yeahunochu gin kelay esketach yihin sil bmekakel yekeru tikit ewntegna abatoch yelum malete endalihon ginzabe enditiyzulign hulun negrachewn le tikim yasgezu memenun kemtebek yilik behonew balihonew miemnu eyetmarere kekidist betkirstiyan temaro endihed enditefa hon bilew yemitegu yimeslugnal ensu kegeta mengawn enditebiku bishomum mengawn letekula asalifew yemisetu honewal astewilu lemehonu ketinsh yedeber aleka kutitir jemiro eskelayignaw like papas me kinda ena tlalik foke yelelew yelem yediro abatoch bedergo demoztegnet work ena tintawi metsahiftin bekibir tebikew yakoyutin yehunochu eyeshetu habtam honubet lezih Alem yetegezu abatochin abate below metrat been a assetesaseb yikebdegnal silezih ahun yalenibet huneta yihe bemehonu yahunochun abatoch egiziabiher libe setuachew Yih Alem halafi mehonun tegenzibew nisiha gebtew memenun bitebiku kalichalu degimo betkirstiyanin bekagn bilew letiru agelgay bisetu melkam new elalehu silezih negeru endih silehon yerasachihun mlamit batisetu elalehu kmimtaw yekahinat meat yitebeken. yekerew kitat yeensu newina

  28. Anonymous December 19, 2014 at 3:34 am Reply

    Please some of u try to relate z news with Mk but I can’t get z point here because Mk donot make these news in its official website so how can u relate it.saying SO if z news I read is really true we have to cry & pray for our church as z power of z holy synod & its decision in our church is said to be ‘unconstitutional’ do u have any idea what does it mean (in every decision of z holy synod as orthodox christian we believe God as their member in their decision & that is one reason we r d/t from other sects ) it means z decision of God is also to be unconstitutional.so please try to see z bigger picture from z news rather than making it Mk issue .Mk in no way can be equal to our church ,it is only one part of our church tries to give spiritual service, so whenever some news comes concerning our church some people try to relate in good or bad ways with mk but I think it is wrong from what I said before.Anyways please everyone pray for our church in this kind of critical times for our church & as a beliver these is z only solution for z problem in our church .

    • Sebsebe December 20, 2014 at 1:47 am Reply

      I think this asks for a generation change. Bc, u now are not willing to see yourselves. On most of the conflicts at our church u are getting involved. Some officially some un-officially. Through phone or secrete works and grouping. Its just not fair and not Christian. This is not the behavior that we read, learn or see from our fathers. Lets believe than to fight and work together to take a good part at the kingdom of our dear Lord, God. You now are not working in a christian way but in political way, so similar to that of EPRDF. Its just not so bad but not clean. Full of work and full of lie. Its just hard to judge. Your news is like ETV, your work is like INSA, your attitude towards oppositions is like EPRDF. You cover your mistakes…..knowing them….not being able to accept and correct them. Not changing them. Hiding them even from your own members for what you and only your higher officials believe is right. Its just not fair. Its just not right. Its just not ok. Its just not a christian work. Are you Christians at all? I mean,….Christianity in not by knowing a lot but…but by care. If you were going the right way, non of these would have happened. You always just want to hide your mistakes and un-christian works. Its ok. We all make mistakes….but every one can work together. Why do you just act so odd like this? There are members of weyane who just support weyane….whether right or wrong. MK also has a lot of members who just support MK whether right or wrong. Including you !!! please have an open mind. Act as an educated person. Live like a christian. Give mercy for those who speak on you. Dont just attack attack attack….give name, and attack until death. To correct one self is not to lose. Its ok….we all make mistakes…we are brothers and sisters in God. We can share our lunch and live for one another. Why do we have to lie? This is church. Lets help one another….lets correct our selves together. I am a sinner. Are u clean??? We all are here bc we need God. We need our loved Saint Mary. We all have a week point. Dount just group your self and attack other people or other groups of our church. We can preach love to protestants, muslims, hindus,…and all religion. Lets not just push them to hell. Lets pray for them. Let’s bring them to us through love. Respecting their freedom that God has given them. And for that, we 1st have to love one another. In the name of tehadso and amasagne…..you re just attacking putting aside what our church is advising you to do. Why MK, Why? Is this fair? Is this how our fathers have kept our church until today? Even though you group ur self to MK, I have no group. I have a free mind to judge. Have ur self free from brain prison. Dont just follow what the high MK Diakons are saying. please dont just believe everything they say. Ask for evidence, look for a christian act. I know MK sebakian are good at preaching. But how much sure are we that they are free from polithcal ambitions. All their blogs are against the government. All ! They now have shares in axion. They have personal conflict with fathers and preachers. They dont like memhir girma. They hate every preacher who is listened by people. How much sure are we that all of them are not going to shout when baptized? How much sure are we that they are leading us in a correct way? Yadakone setan sayakes aylekem yebalal. Im not saying lets just stop MK. MK is good. Its just that, if you are openly listening to me. Some of the things are going wrooooonggg. Lets try to work together. Im sick of fight fight fight….i want a clean christian life at our church. I want some one to tell me the words of God with out telling me to hate others. I just want some one to speak to me peace….peace….peace. Its just that you teach some thing and start to condemn others. Everyone who spoke against u is enemy! hhhhhhhhhhh…………im sick of u !!!!! For God sake….lets just not group ourselves and fight !! Let’s be one and pray to God do help us overcome our differences. Let’s not Kick….Let’s get kicked! Lets not hate…let us love….lets not punch….lets get punched. When we die in truth….we will have a lot of true children. The catholic church is now big through political suppression and axion businesses…..but their churches are empty. Money is BAD. BAD. BAD. Not knowing how to handle it is a mess! ehhhhhhh….for a person who listens….a single word is good enough. A lot can be said and a lot can be proofed for what i wrote. Lets just leave everything behind and work with our fathers and preachers. Hara Tewahedo….i know u know the truth. please dont just be uni-dimentional. Wether u post this or not…..know you are not going the right way and be people of truth. Dont hide MKs mistakes and just war! You will not last long like this either! Truth always lives….Tsehaft and Ferisawyan selekes haqen yedebekalu…..temamelew yasketalu…..be 70 zemn yetefalu !!!

      • Anonymous December 23, 2014 at 6:17 am

        O Sebsebe U takes me higher.i feel like u r reading my mind. i ave no word.stay blessed.

  29. Anonymous December 19, 2014 at 3:48 am Reply

    በመሠረቱ የአንተ ጽሑፍም ቢሆን ለቤተ ክርስቲያን የማሰብን ሳይሆን ወገናዊነትን ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው። ከዚህ በፊት “በአማን ነጸረ” በሚል የድብቅ ስም የሚጽፍ ነበረ። ምን አልባት ያ ሰው ከሆንክ ማንንነትህ ስለታወቀ ብዙም ላያጠያይቅ ይችላል። እውነተኛ ሰው ከሆንክ ግን ለአስተያየትህ በልዩነቱ አክብሮት አለኝ። አሁንም ልነግርህ የምፈልገው ማኅበሩ ለቤተ ክርስቲይኗ ትልቅ ጠቀሜታ እንዳለው ከማንም የተሰወረ አይደልም። ነገር ግን በቤተ ክርስቲይኗ ላይ እጃቸውን ያነሱ ከቤተ መንግሥቱ አንስቶ ሌሎቹም አጽራረ ቤተ ክርስቲያን ስለአሉ ማኅበሩን ለማጥላላት የሚደረግ ስላታዊ አካሄድ አንጅ አንተም እንደምትለው በማኅበር የተጠቀለለ ቡድናዊነት የሚለው ቃል ጽሁፍ ለማሳመሪያ ካልተጠቀምክበት በስተቀረ ከዚህ የበለጠ ፋይዳ የለውም። ዋናው የቤተ ክርስቲያኗ ፈተና የሆነው ለአለፉት 30 ዓመታት በየጊዜው የሚነሱ መንግሥታት ጣልቃ ገብነትሲመተ ፕትርክናው በአግባቡ እንዳይካሄድ ተጽእኖ ስለሚያደርጉ ትክክለኛን መሪ ለማግኘት አስቸጋሪ አድርጎታል። አንተ እንደምትለው የማኅበር ችግር ሳይሆን የመልካም አባት እጦት እንጅ።

    • Abel December 20, 2014 at 2:48 am Reply

      Abatu sekro erkanun bihed misadeb lej yebarekal weyes yeregemal ??? Sebakiwochachuna abalochachu beye blogu beye gazetaw and awde mehretu minageruten eyaweken egna ye abatochachenen dekam shefenen abrenachew enseral enji be adebabay senatlalachew sensedbachew anenorem. EMBI !!! At least ene EMBI BEYALEW !!!

  30. melaku December 19, 2014 at 12:45 pm Reply

    Question for Aba Mathias. Do the constitution and democracy promote corruption and ill-administration?????

    • Zena December 20, 2014 at 2:09 am Reply

      Aba Matias atebel…..Abune Matias bel !!!…..men aynet tewled west new menorew benatachu!

    • Anonymous December 20, 2014 at 3:57 am Reply

      Siseru anaseram belachu tekawemalachu sayseru sikeru tekesalachu !

  31. Anonymous December 21, 2014 at 12:11 am Reply

    1.dem bedem ayteram MK simu siletenesa be adebaby sileteneqefe be ayi fenta ayin yemilew oritawi akahed lebetekirstiyanachin yibejal wey metefafat mewegagez meche new yemiyabeqaw letorinet negarit megosem ere yibqa yihe yekirstna meda new
    2, Kidus patriyariku simeretu ke MK yeqerebelachew wudase kememeretachwewum befit be asmerach komitenet kefitegnawun mina yetechawete manew ewun mengist bicha newun? ere gobez ye ayin miskir lihon yemichil begizew yenebere tiwulid be werershit altefam alen
    3. be betekirstiyanachin sim beyebilogo metsatsaf ketejemere yebetekirstiyan kibir ye abatoch kibr altwerademin
    beqininet beyewahinet yetemelalesinibet ya zemen nafeqegn hulun akibiren ferten yenornibet ya zemen hulun bemelkam yetergominibet ya gize
    ere gobez wedeyet eyehedin new
    4,ye egna ers be ers mebelalat yemibejewus leman new
    Egziabher hoy Ebakih betekirstianachinin endeqedmow asbat ye kedmowan kibr sile enatih dingil mariam bileh melisilat
    Egziabher yiqir yibelen

Leave a reply to Semere Cancel reply