ሰበር ዜና – ቅ/ሲኖዶሱን ያነጋገረው የማኅበራት ተጠሪነት በጊዜያዊነት ለሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ በማድረግና የቁጥጥር ሥርዐት በመዘርጋት ተቋጨ፤ የማኅበራት ማደራጃ መምሪያን የማቋቋም አስፈላጊነት በጥናት ይወሰናል

Holy Synod00

የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ

 • ለቁጥጥሩ ማኅበራት የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነቱን ሞዴላሞዴል ይጠቀማሉ
 • ዕውቅና የመስጠት፣ ደንባቸውን የማጽደቅና የመሰረዝ ሥልጣን የቅ/ሲኖዶሱ ኾኖ ጸንቷል
 • በሰ/ት/ቤቶች ማ/መምሪያው የማኅበራትን ጉዳይ የሚከታተለው የመምሪያ ሊቀ ጳጳሱ ነው
 • ማኅበረ ቅዱሳን በውሳኔው ማህቀፍ ውስጥ በሚሻሻልለት መተዳደርያ ደንብ ይመራል
 • ስብሰባው የሊቃነ ጳጳሳትን ተጠሪነት በሚወስኑና በሌሎች የማሻሻያው ልዩነቶች ላይ  ቀጥሏል
Advertisements

7 thoughts on “ሰበር ዜና – ቅ/ሲኖዶሱን ያነጋገረው የማኅበራት ተጠሪነት በጊዜያዊነት ለሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ በማድረግና የቁጥጥር ሥርዐት በመዘርጋት ተቋጨ፤ የማኅበራት ማደራጃ መምሪያን የማቋቋም አስፈላጊነት በጥናት ይወሰናል

 1. WA October 29, 2014 at 1:53 pm Reply

  ምንድን ነው እንዲህ የሚያደርጋቸው ብጹነታቸው ነገሩ የቀረ የተመረጡት በስርዓተ ቤተክርስቲያን ሳይሆን እንደ ፖለቲካ ምርጫ በእጅ ብልጫ በመሆኑ ነውኮ፡፡ በስርዓቱማ ቢሆን ዕግዚአብሔር የቀባው መንበረ ፓትርያሪኩን ይይዝ ነበር፣ በአግባቡሙ ይመራ ነበር፣ ምክንያቱም ሌት ተኝቶ እንቅልፍ ሳይሆን በጸሎት ተወስኖ ቤተክርስቲያንዋ እንዳትጠፋ ይጸልይ ነበር፡፡ ለወደፊት ግን የቀድሞው ቤተክርስቲያኗ አሰራርን በውድም ሆነ በግድ መከተል አለበን እንጅ በእጅ ብልጫ ፓትርያሪክ መምረጥ ቢቆም፡፡ አለበለዚያ ነገም የባሰ ሊሆን ይችላልና፡፡ ያ ከሆነ በአግባቡ መምራት ካልቻለም መነሳት ይኖርበታል፡፡ ጉረማይሌ ህግ መኖር የለበትም ወጥ መሆን አለበት፡፡ ‹ጳጳስ በጳጳስ ላይ የሚለውን› ለመጠቆም ነው፡፡ ፈጣሪ የጠብቀን

 2. Habothom Kidane October 29, 2014 at 3:06 pm Reply

  Kidus Abatachen Bitsu Wekidus Patriarch የፓትርያርኩን , should not forget that he was appointed by the Holy Spirit to fulfil the wish of God and safe guard the Ethiopian Orthodox Church and her trophy. He should not betray the his faith and all Orthodox Christian by spreading the hatred words of wayane Politics, Akirary,Ashebary,Timikihitegna …..and so on. This is the word of EPRDF but not the words of God. Our Holy Father should listen to the Holy Fathers voice instead of listening Abo Sibihat nega ,who sometimes back said ” Orthodox Church ena Amarhan anget asdefitenal ” This is the words of wayane whose aim is to destroy Ethiopians and her long time history. The Holy Father should act according to the church Doguma and Kenona.

  ሐዋ.2ዐ፥28፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ ይህንን ሲገልጽም “በገዛ ደሙ የዋጃትን የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ትጠብቁአት ዘንድ መንፈስ ቅዱስ እናንተን ጳጳሳት አድርጎ ለሾመባት ለመንጋው ሁሉና ለራሳችሁ ተጠንቀቁ።” ብሏል፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያንን በደሙ ሲዋጅ ጥንተ ጠላት ዲያቢሎስን ድል ነስቶ፣ ምርኮውን መልሶ፣ ሞትን ደመስሶ በመሆኑ ዲያቢሎስ የድል ነሺውን ቤተ ክርስቲያንና ወደ ነጻነት የተመለሱትን ክርስቲያኖች ዘወትር ይፈትናቸዋል

  Our Holy Father
  please listen to us your children, don’t try to ruin the rule of our church’s long standing rules and Kenona . Do not listen to those who those hands are shocked with innocent blood and still aim to kill whoever told or speak about their evilness.

  ወስብሐት ለእግዚአብሔር

 3. Anonymous October 29, 2014 at 3:48 pm Reply

  great scarification!!!

 4. Anonymous October 30, 2014 at 10:18 am Reply

  ፓትርያርኩ ምን ያድርጉ? ወያኔ ለህልውናው እንዲመቸው ሳይወዱ በግድ ፓፓስ አድርጎ ሾማቸው። ካባው እና ቆቡ የቅድስት ተዋህዶ ሃይማኖት ተግባር እና ሃላፊነት የኢሃዲግ ሆኖባቸው ነው አትፍረዱባቸው። ለወያኔ እንደሆን የምሁር ስብስብ ራስምታቱ ነው። ለዚህ ነው ማህበረ ቅዱሳን ባልዋለበት ባላደረበት የነፍስ ስራ በሰራ የማይገባ ስም የተሰጠው፤ ፓፓሱም ከሃይማኖት አባት የማይጠበቅ ቃላትን ለመናገር የተገደዱት።

 5. Akilog Lake October 31, 2014 at 2:32 pm Reply

  bzu atcheneku . betun balebetu erasu ytebkatal .yih hulu fetena yemetawu begna hatiyat miknyat endehone awuken nisha enigba entselye ayto endimren .

 6. Anonymous November 4, 2014 at 7:03 am Reply

  I agree with @Akilog Lake above we should pray pray pray God will give the solution

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: