ለቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ዋና ዲን ተሾመ

Emblem of Holy Trinity Theological college

 • ተሿሚው ዋና ዲን አሜሪካዊው ቀሲስ ኸርበርት ጎርደን (ቄስ ሰይፈ ወልደ ገብርኤል)÷ ከሕንዳዊው ቀሲስ ዶ/ር ቪ.ሲ. ሳሙኤል (1960-1968 ዓ.ም.) እና ግብጻዊው ዶ/ር እንጦንስ ያዕቆብ (1991-1993 ዓ.ም.) ቀጥሎ በዲንነት የተሾሙ ሦስተኛው የውጭ ዜጋ ናቸው፡፡
 • በኮሌጁ ቦርድ ቀርበው በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ የተሾሙት ዋና ዲኑ÷ የኮሌጁን አካዳሚያዊና አስተዳደራዊ አደረጃጀትና አሠራር በሞያዊ አመራር በማጠናከር ወደ ዩኒቨርስቲ ደረጃ የሚያድግበትን ተቋማዊ አቅምና ጥራት ያጎለብታሉ፡፡
 • በኮሌጁ ደንብ መሠረት÷ የመምህራንና ተማሪዎችን ጥያቄዎች ከሚመለከታቸው አካላት ጋራ እየተመካከሩ በአግባቡና በወቅቱ በመመለስ የመማርና ማስተማሩን ጤናማነት ይጠብቃሉ፡፡
 • ኮሌጁ÷ በሃይማኖታዊ፣ ሥነ ምግባራዊና አካዳሚያዊ ዕውቀታቸውና ሕይወታቸው  ምሳሌ የኾኑ ኦርቶዶክሳውያን ደቀ መዛሙርትን በጥብቅ ዲስፕሊን እየመለመለ የሚያሠለጥንበትን የቅበላ ሥርዐት ያጠናክራሉ፡፡
 • ለሀገርና ለቤተ ክርስቲያን ሁለንተናዊ አገልግሎት ለማበርከት የሚበቁ ኦርቶዶክሳውያን ሊቃውንትና ምሁራን በዘመናዊ ሥርዐተ ትምህርት ታንፀው የሚፈልቁበት መካነ ጥበብ መኾኑን ያረጋግጣሉ፡፡
 • ‹‹የኮሌጁ አስተዳደር በባለሞያ ተጠናክሮ ቢመራና ደቀ መዛሙርቱ በጥራት እየተመለመሉ እንዲገቡ ቢደረግ፣ ቤተ ክርስቲያናችንን በብቃት የሚያገግሉ፣ በዕውቀትም በመንፈሳዊ ሕይወትም ምሳሌ ሊኾኑ የሚገባቸው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ጠባቂዎች ደቀ መዛሙርት መፍለቂያ ኮሌጅ ይኾናል፡፡›› /መምህራን/
 • ‹‹…የከፍተኛ ትምህርት ተቋሞቻችን በብዛትም በጥራትም በአደረጃጀትም ተማሪውን በትክክል ለመለወጥና ለመቅረጽ በሚያስችል አዲስ አሠራር ማስተካከልና ማብቃት አለብን፡፡ እነዚኽ የትምህርት ተቋማት ሰባክያንና መምህራን የሚፈልቁባቸው የሃይማኖታችን ምንጮች ናቸው፡፡ ምንጩ ድፍርስ ከኾነ የተጠማው መንገደኛ ውኃ ለመጠጣት ይቸገራል፤ ጥሩ ምንጭ ከኾነ ግን የጠማው ብቻ ሳይኾን ያልጠማው መንገደኛም ቢኾን በውኃው ጥራት ከመጎምጀቱ የተነሣ ሳይቀምሰው አያልፍም፡፡›› /ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ/

ተጨማሪ መረጃዎችን ይከታተሉ

Advertisements

12 thoughts on “ለቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ዋና ዲን ተሾመ

 1. Mulugeta January 30, 2014 at 6:39 am Reply

  what a wonderful news!

 2. ኢታርየነ ሙስናሃ ለቤተክርስቲን! January 30, 2014 at 7:21 am Reply

  በእርግጥ ለክርስትና ደንበር፣ ዘር የለውም የወጭ ዜጋ በመሆኑ ብቻ ቅር አይለኝም፡፡ ነገር ግን መሰረታዊ ጉዳዩ የኮለጆቻችን ችግር መልካም አሰተረዳደር አነዱ ሁኖ ይሄን ሊፍታ ይችል ይሆናል ነገር ግን ከዚህ በባሰ የከፋው ሌላኛው ችግር ቤተክርስቲያኒቱ ኮሌጁን ካቋቋመችበት አላማ በተቃራኒው የመናፍቃን መፈልፈያ ላመደርግ የሚሰሩትን እነዴት ሊያስቆም ይችላል ፡፡ ሁለተኛ ኮሌጆቻችን ከወጭ ባሉ ቲዋሎጅ ኮሌጅ ቅጅ መሆን የለባቸውም ኢትዮጵያዊ ክርሰትናን ተእወፊትን መሰረት አደርገውወ ለኣለም አቢያታከርሰቲናት እነ አነድ ትልቅ ተቐም መደረግ አለባቸው ይሄን ለማድረግ በደንብ የትኢዮጵያ ቤተክርሰቲንን ስርአቷን ፣ ትውፊቷን ፣ከምንም በላይ የአብነት ትምህርትቤቶቿንና በጣም ወቅ የስፈልጋል እላለው ከዚህ አንጻር አዲሱ ዲን የሄን የመደርግ ብቃት አለቸውወ ወይ ነው ትልቁ ጥያቄየ፡፡
  ኢታርየነ ሙስናሃ ለቤተክርስቲን!

  • Anonymous February 2, 2014 at 9:13 am Reply

   Eleeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeleeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeel tselotachin tesema anjetachin eyarere eyenorin neber ahun gintesfachin lemeleme. le Orthodoxawiyan asdestonal lemenafikan degmo beru keengidih yizegabachewal hulachinim endegfewalen Dinu tsmamtonal. man yawra yenebere man yarda yekebere endetebale yestelotacin mels new bilenal. SIBHAT LE EGZIABHER BESEMAYAT WESELAM BEMIDR SIMRETU LESEVE HALELUYA.

   ke kidist silase temari

 3. Anonymous January 30, 2014 at 1:21 pm Reply

  እንኳን ደስ አላችሁ
  ቤተክርስቲያኑዋ በስንት አመትና በስንት ድካም የምታፈራቸውን ሊቃውንት ስም እየሰጣችሁ በማሳደድ በውጭ ዜጋ የሚመራ መንፈሳዊ ኮሌጅ እንዲኖረን የድርሻችሁን ተወጥታችሁዋል

 4. tesfahun January 30, 2014 at 8:38 pm Reply

  ANTE MENAFIK KIRSTINA ORTHODOX ANDIT NAT AHUNIM MENAFIKUN HULU YATIRALIN ERSU NITUH ORTHODOXAWI KAHIN NEW. ERIR DIBIN BEL MENAFIK

 5. Anonymous January 31, 2014 at 3:17 pm Reply

  Anyway, Atishewedu, Seife mallet yemahiberu kegne eji new, Lalefut 6 years Addiss Ababa wisit American international school principal neber, Ahun contract tekuaritobet new. He is Jamiaycan-American. lematawikut Lingerachihu. Kezih Befit be abune Paulos gize sayitawek yewich guday halafi tederigo limedeb tebilo neber. Yihinin Siyawiku New Abune Paulos yabarerut. Ethiopiayawi mist new yagebaw, Misitu degimo Ye kesis Mesifin demissie (yemahibere kidusan mikitil tsehafi yeneberew, Ahun america dallas silassie ” Aleka”) Ehit nat. Mesifinin chemiro bizu ye mahibere kidusan lijochin wede america yaweta meseri sew new. Ekidu ye abune mathias ena ye mahibere kidusan new…Atishewedu. Yihinin degimo ke america silik bemedewel ahununu yishumut bilo yewetewetachew sew Kesis Dr Musie yemibal ye akisum tewelaji be columbus yigegnal. Diro Abune paulos america yawetut ye abune paulos wedaji neber. Ahun degimo ye Abune mathias amakari new (Siliku Tetelifo Hulum Ekid eyetesema new!!!!). Betam yemahibere kidusan wedaj new. Ye EPRDF degimo yetigiray tewelaji yehone neger gin ejig telat newwwww. Bezih enkuan sanadenikew anikerim….

  Neger gin beminim meniged yihun…ye mahiberu guday alikual. Teregagu…Hulum alikuallllllllllll. It may take not more than two months. Amilakachin kegna gar newwwww. Arib sikilet neber Ehud gin Tinisae Newwwwwwwwww. Abune mathias ke Abune Merkoriwes yanese zemen linorachew new be mahibere kidusan mikiniyattttt. The Government is doing its assignment…..Adiss Ababa kahinat move forward, America synod need to have patience….

  Ewinetaw Sigelet
  St. Markos church, Addis Ababa

  • Anonymous January 31, 2014 at 8:36 pm Reply

   Endeza new? Betam dese yelal. Enante ye pente buchelochen maseqome beqi new. Selenegereken melkam neger mesegana. Yanten ye pente qente ena wushet eyaragefen yeseweyewn melkam negere aweqenal. Geta bezihi yaseqetelew.

  • Ben January 31, 2014 at 8:38 pm Reply

   Endeza new? Betam dese yelal. Enante ye pente buchelochen maseqome beqi new. Selenegereken melkam neger mesegana. Yanten ye pente qente ena wushet eyaragefen yeseweyewn melkam negere aweqenal. Geta bezihi yaseqetelew.

  • Anonymous February 1, 2014 at 1:43 pm Reply

   KOLEGACHIN KEN LIWETALET NEW ante tehadiso menafik ahun alekelgn bileh new ke engidih betekirsitianachin tabibalch. lemenafikan bota yelachewim. Egna betesfa yemintebikewin new egziabher yefetsemelin. zintu neday tserha we egziabher semo- ya diha tetara egziabherim semaw.

   From Holy Trinity Theological College students

 6. Officer January 31, 2014 at 5:22 pm Reply

  Erer maleteh endabde wusha meleflefh agaletebih. Menafike !

 7. Anonymous February 9, 2014 at 7:20 pm Reply

  አንተ ደካማ ሰው ስለ አዲሱ ተሿሚ በዝርዝር የጻፍከው ” ኃይለ ጊዮርጊስ” የምትባለው ከሆንክ የብስጭት መሆኑን ማረጋገጥ ቀላል ነው። ምክንያቱም አንተም በአንድ ወቅት የማኅበሩ አባል ነብርክ ነገር ግን በአገልግሎቱ መቀጠል ስለተሳነህና አካሄድህም ስለተለወጠ ማኅበሩን ታጥላላለህ። ይህ መቼም አስተሳሰብህን ጸላኤ ሰናይ ስለተቆጣጠረው እንጂ የማህበሩን ትክክለኛ ዓላማ ሳታውቀው ቀርቶ አይደለም። ቤተ ክርስቲያንን የሚያቃልል ሁሉ እጣው ምን እንደሆነ አይተነዋል እንደአንተ አባባል ምድራዊውን መንግሥት ከሰማያዊው አብልጠህ በማሳየትህ ክርስትናህንም አጠያያቂ ያደርገዋል። ለመንፈሳዊ ሥራ የሚተጋ ሁሉ ምንጊዜም በፈተና መካከል ነው አዲስ ነገር አይደለም። አንተ እንደገመትከው ግን ምድራዊ አስተሳሰብ እንደ ጉም ነውና አትሳሳት። ይልቁንም ወደ ልብህ ተመልሰህ እንደ ሰው ብታስብ መልካም ነው። አንተም የተማመንክበት መንግሥት ምድራዊ መሆኑን አትዘንጋ። እግዚአብሔር መልካሙን ልቡና ለአንተ ብቻ ሳይሆን ለሁላችንም ያድለን አሜን። ስምህ ግን እንደአጋጣሚ ሆኖ አንተን የማይወክል ከሆነ ግን ይህን የጻፈው ሰው ከአሉባልተኝነት የዘለለ ስም ሊሰጠው አይችልምና ሁለታችሁም አትልፉ።

 8. The Angry Ethiopian(ቆሽቱ የበገነው) February 13, 2014 at 9:20 pm Reply

  ለምንድን ነው የውጭ ሃገር ዜጋ የሚሾመው ?
  ለምንድን ነው የውጭ ሰዎችን በዚህ ፍፁም ኢትዮጵያዊ በሆነ ጉዳይ ላይ የበላይ ቦታ እንዲይዙ የሚፈቀድላቸው?
  የአዲስ አበባ ከፍተኛ ትምህርት ተቁዋም ኢትዮጵያዊ ርዕሰ መምህር ካለው፣ እንዴት ነው የኛይቱ ቤተክርስትያን የራስዋን ዜጋ ማስቀመጥ ያቃጣት ?

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: