የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት ገዳማትና አድባራት የአደረጃጀትና የአሠራር ለውጥ ጥናቱን በመደገፍ የፈነጠቀው ብሩህ ተስፋ በትግበራው እንዲቀጥል፣ ገዳማቱንና አድባራቱን የማይወክሉ ተቃዋሚ ነን ባዮች በብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ ላይ የሚሰነዘሩትን መሠረተ ቢስ ውንጀላ በመቃወም ለብፁዕነታቸው ተገቢው ድጋፍ እንዲደረግላቸው በመጠየቅ ያወጡት መግለጫ

A.A gedamat adbarat meglecha A.A Gedamat Adbarat Meglecha02A.A Gedamat Adbarat Meglecha03

Advertisements

3 thoughts on “የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት ገዳማትና አድባራት የአደረጃጀትና የአሠራር ለውጥ ጥናቱን በመደገፍ የፈነጠቀው ብሩህ ተስፋ በትግበራው እንዲቀጥል፣ ገዳማቱንና አድባራቱን የማይወክሉ ተቃዋሚ ነን ባዮች በብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ ላይ የሚሰነዘሩትን መሠረተ ቢስ ውንጀላ በመቃወም ለብፁዕነታቸው ተገቢው ድጋፍ እንዲደረግላቸው በመጠየቅ ያወጡት መግለጫ

 1. በአማን ነጸረ January 10, 2014 at 3:46 pm Reply

  1. “…….ያለፈው መነቃቀፍ ይበቃል፡፡ብጹዐን ሊቃነ ጳጳሳት ላይ የሚደረግ የስም ማጥፋት ዘመቻና ሰድቦ ለሰዳቢ አሳልፎ መስጠት ህገወጥ ተግባር መቆም አለበት፡፡” እንቺው ታመጭው አንችው ታሮጭው!! አልሰማ አላችሁን እንጅ ሁሌ እያልን ነበር!!እስኪ ‘ባራኪ’ ምንትስ የምትሉዋቸው ጳጳስም ጵጵስናቸው ያልተሻረ የሲኖዶስ አባል ናቸውና ሰልፍ እንደወጣችሁላቸው ብጹዕ አባት ሁሉ ክብር ስጡዋቸው!!!ሰድቦ ለሰዳቢ አለመስጠት በእናንተ በሃይማኖት ወንድሞቻችን ይጀመር ሌሎቹማ ሌላ ናቸው!!!
  2. “……ዘልህቀ ውስቴታ የአምር ስርዐታ፡፡” ታዲያ ከሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን በላይ እድሜውን በጉባኤ ቤት የፈጀ አለ?? ጥናቱን እነሱ በገለልተኛነት ከመረመሩት በሁዋላ ይጸድቃል መባሉ የሚያማችሁና ለሊቃውንት ጉባኤ ስም ለማውጣት ዳር ዳር የምትሉት ለምንድን ነው??
  3. ለውጥ ሁሌም ጥሩ ነው ማለት አይቻልም!!ጥሩ የሚሆነው በተቻለ መጠን ሁሉም ወገን መክሮበት፣ተማምኖበት፣ከነባር ህገጋተ ቤ/ክ ያለው መጣጣም ተመርምሮ፣በቂ የሽግግር ጊዜ ኖሮት ሲጸድቅ እንጅ በስመ-ለውጥ በግብታዊነት ዛሬውኑ እንገለባብጠው ከተባለማ ለውጡ በግብጽ እነ መሀመድ ሙርሲ እንዳመጡት የነውጥ አብዮት በእንጭጩ መቀጨቱ ነው!!!ለውጥ ከተባለማ የደርግም አብዮት ስሙ ለውጥ ነበር ግብሩ ሌላ ሆነብን እንጅ!!!እኔም አጥብቄ አሌ የምለው በለውጡ ግርግር መሀል የተዋጡ የካህናት ድምጾች ስለምሰማ ነው!!እንጅ ወንድሞቼ እንደሚሉት………..ሆኘ አይደለም(ዳሹን ባሳችሁ ቃል ሙሉት)!!!
  4. ግዴላችሁም እንስከን፣እንጸልይ፣ሁሉም እንደየድርሻው ሀላፊነቱን ይወጣ!!!የሚያጠናውም ሆነ የሚያስጠናው ወገን ሀላፊነቱን ጨርሱዋል፡፡አሁን ፓትርያርኩ በመሩበት መንገድ በሊቃውንት ጉባኤ ይመርመር፡፡ከዛ በሁዋላ ደግሞ ቅ/ሲኖዶስ የራሱን ክትትል ሲያደርግ ከቆየ በሁዋላ ጥናቱ ቃለ-ዐዋዲው እንዲቀየር የሚያስገድድ ከሆነ ቀድሞ ቃለ-ዐዋዲውን በመቀየር ከቃለ-ዐዋዲው ተጣጥሞ መቀጠል የሚችል ከሆነም በተጉዋዳኝ እንዲቀጥል ትእዛዝ ሲሰጥበት ለመቀበል ዝግጁ በመሆን ውይይቱን ብንደመድመው ደስ ይለኛል!!!

 2. One of the believers January 10, 2014 at 5:29 pm Reply

  The regulation has to be approved if better change is wanted! This is the right time to renew the church’s name and those who trade in the church’s name and defame the true fathers has to be given enough lesson

 3. Fekadu Gashaw January 10, 2014 at 9:12 pm Reply

  Yezarewn yemewakir lewut tigibera yedigaf sibsebana wuyiyit wutet
  zirzir mereja ebakachihu tolo likekuln. Begugut eyetebekin new.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: