ሰበር ዜና – ቅ/ሲኖዶስ በኤጲስ ቆጶሳት ምርጫና ሹመት ላይ ይወያያል

 • ዕርግና፣ ሕመምና ኅልፈት፣ የአህጉረ ስብከት በተደራቢነት መያዝ በመነሻነት ተጠቅሷል
 • ከ17 በላይ አህጉረ ስብከትና የሥራ ቦታዎች ክፍተት አለባቸው
 • የተሻለ ድርጅት ላላቸው ዘጠኝ አህጉረ ስብከት ቅድሚያ ተሰጥቷል
 • የአካባቢ ቋንቋ ችሎታ ከዐበይት መመዘኛዎች አንዱ ኾኗል
 • የዘጠኝ ኤጲስ ቆጶሳት ሢመት በልደት በዓል ሰሞን ሊፈጸም ይችላል
 • ክሥ/ነውር ነቀፋ ያለባቸው ቆሞሳት በዕጩነት እንዳይካተቱ አስግቷል
 • በስምዖናዊነት ለመሾም ያሰፈሰፉ ‹ቆሞሳት› በማግባባት ዘመቻ ተጠምደዋል
 • በቅ/ሲኖዶሱ የሚሠየመው አስመራጭ ኮሚቴ ምእመናን ሊካተቱበት ይገባል

የዜናውን ዝርዝር ይከታተሉ

Advertisements

4 thoughts on “ሰበር ዜና – ቅ/ሲኖዶስ በኤጲስ ቆጶሳት ምርጫና ሹመት ላይ ይወያያል

 1. Anonymous October 13, 2013 at 1:48 am Reply

  ነውር ያለባቸው ሰዎች ለመሾም ያሰፈሰፉት ያሰቡትን ለማድረግ (የተሃድሶውን እንቅስቃሴ ከውስጥ ሆነው ለመምራት ይችሉ ዘንድ እንዲሁም የመንግስትን አላማ ለማስፈፀም (ቤተክርስቲያንን የማጥፋት)) መሆኑ እሙን ነው ስለዚህ የቅድስት ቤተክርስቲያን ልጆች የሆንን ሁሉ ወደ አምላካችን መጮህ አለብን ::አባቶቻችንም አሿሿሙን እንደቀደምት ሐዋርያት ቢያደርጉት መልካም ነው የቤተክርስቲያን ጠላት በዝቷልና ::እግዚአብሔር ቅድስት ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን ::

 2. Anonymous October 16, 2013 at 9:07 am Reply

  አባቶቻችንም አሿሿሙን እንደቀደምት ሐዋርያት ቢያደርጉት መልካም ነው የቤተክርስቲያን ጠላት በዝቷልና ::እግዚአብሔር ቅድስት ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን ::

 3. the tewahdo October 17, 2013 at 11:05 pm Reply

  አባቶቻችንም አሿሿሙን እንደቀደምት ሐዋርያት ቢያደርጉት መልካም ነው የቤተክርስቲያን ጠላት በዝቷልና ::እግዚአብሔር ቅድስት ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን

 4. Anonymous October 19, 2013 at 4:26 pm Reply

  የጳጳሳት ምርጫ በመንፈስ ቅዱስ ምረጫ ነዉ ስለዚህ በዕጣ ነዉ መሆን ያለበት

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: