በሽግግር ጊዜ አደረጃጀትና አሠራር በተዋቀረው የአ/አ ሀ/ስብከት የሓላፊዎችና ሠራተኞች ምደባ ተካሄደ

 • መዋቅሩና ምደባው ለመሠረታዊው የቤተ ክርስቲያናችን ተልእኮ ትኩረት የተሰጠበት፣ ድጋፍ ሰጪው በባለሞያ ብቻ የሚመራበት፣ ሠሪውና ተቆጣጣሪው የተለየበት ነው
 • የቁጥጥር አገልግሎቱ ሥልጣን ከሀ/ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ በላይ ኾኖ ተጠሪነቱ ለመንበረ ጵጵስናው ሀ/ስብከት ጠቅላላ መንፈሳዊ ጉባኤ ኾኗል፤ የጸሐፊ ሥራ መደብ ቀርቷል
 • ራሳቸውን ከለውጡ ጋራ የሚያራምዱ ሓላፊዎችና ሠራተኞች በሥራ አፈጻጸማቸው የሚመዘኑበት፣ በዕድገትና ሥልጠና የሚበረታቱበትና የሚታገዙበት ኹኔታ ተመቻችቷል
 • በተለያዩ ዓላማዎች ዙሪያ በሀ/ስብከቱ የሚንቀሳቀሱ መንፈሳውያን ማኅበራት በስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልእኮ እና ማኅበራት ማደራጃ ክፍል አማካይነት ይደራጃሉ፤ ክትትልና ቁጥጥር ይደረግባቸዋል፤ የክህነት አሰጣጡ ከአጥቢያ እስከ ሀ/ስብከት ጥብቅ ተዋረዳዊ ቁጥጥር ይደረግበታል
 • በሀ/ስብከቱ ተጧጡፎ ከቆየው ብልሹ አሠራር አንጻር ራሳቸውን ከገቢያቸው በላይ ያበለጸጉ ግለሰቦች በዝውውርና ከደረጃ ዝቅ በማድረግ ሳይኾን በግልጽ የሚጠየቁበት የመማማርያና እርምት መድረክ እንዲመቻች እየተጠየቀ ነው
 • በቀጣይ÷ አብያተ ክርስቲያን ደረጃ ይወጣላቸዋል፤ የሰው ኀይልና ደመወዝ ስኬል፣ ቅጥር፣ ዕድገትና ዝውውር ለአብያተ ክርስቲያን በሚወጣው ደረጃ መሠረት ወጥነት ይኖረዋል፤ የክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤቶች የተመጣጠነ አቅም ባላቸው አብያተ ክርስቲያን እንዲደራጁና በውድድር መንፈስ እንዲሠሩ ይደረጋል
 • እስከ ጥቅምት ወር ፳፻፮ ዓ.ም በሚቆየው የሽግግር ወቅት የሚቀሰሙ ተሞክሮዎች   ከፍተኛ ጠቀሜታ ይኖራቸዋል፤ ለዘላቂው የሀ/ስብከቱ አደረጃጀትና አሠራር የሚያገለግሉ ፖሊሲዎችና ዝርዝር የሥራ መመሪያዎች ዝግጅት ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ ዝግጅቱ ከሕገ ቤተ ክርስቲያንና ቃለ ዐዋዲው ማሻሻያ ቀድሞ/ጎን ለጎን መካሄዱ እንዴት ይታያል?

ዝርዝሩ ይቀጥላል

Advertisements

4 thoughts on “በሽግግር ጊዜ አደረጃጀትና አሠራር በተዋቀረው የአ/አ ሀ/ስብከት የሓላፊዎችና ሠራተኞች ምደባ ተካሄደ

 1. Abebe August 6, 2013 at 10:57 pm Reply

  this is really a good beginning. I am happy to hear like this interesting news. may GOD bless those who are sacrificing for the renascence of our lovely church.

 2. Anonymous August 7, 2013 at 3:52 pm Reply

  uuuuuuuuuuuuuuuuffffffffffffffffffffffffff!!! ****TEMESGEN AMLAK**** Min yisanhal!!!!

 3. s August 9, 2013 at 7:49 am Reply

  it is a good beginning, but i have doubt on its implementation, because almost all peoples assigned on wereda administrations are similar to the prevous money seekers

 4. Bekele August 9, 2013 at 4:28 pm Reply

  Betam yasidesital. fitsamewun yasamrewu.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: