ደቀ መዛሙርቱ በቅ/ሲኖዶሱ ውሳኔዎች ተፈጻሚነት ላይ ስጋት ገብቷቸዋል

 • የተነሡ ሓላፊዎን የተመለከቱ የቅ/ሲኖዶሱ ውሳኔዎች ወጪ አልተደረጉም
 • ንቡረ እዱ÷ አቡነ ጢሞቴዎስ ‹‹በሚሰጧቸው መመሪያ›› እንደሚሠሩ ተናግረዋል
 • ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው መምህራንና ሠራተኞች የሥራ ዋስትና አደጋ ላይ ነው
 • ጥያቄያችን አልተመለሰም ያሉ መምህራን በተቃውሟችን እንቀጥላለን  እያሉ ነው
 • ነገ ፈተና የሚጀምሩት የዘንድሮ ምሩቃን ፈተናቸውን በጨረሱ ማግሥት ይመረቃሉ!
 • ‹‹የተያዘው ጨዋታ ነው፤ መፍትሔ እንደሚሰጡን ከተናገሩ በኋላ እንደ ልጅ ሊያታልሉን እየሞከሩ ነው›› /ደቀ መዛሙርቱ/
 • ‹‹ከዚህ በኋላ አቡነ ጢሞቴዎስ ሊቀጥሉ አይችሉም፤ የእኛ ሥራ ነው፤ ለእኛ ተዉት›› /የቅ/ሲኖዶስ ጽ/ቤት ለደቀ መዛሙርቱ/                         
Advertisements

8 thoughts on “ደቀ መዛሙርቱ በቅ/ሲኖዶሱ ውሳኔዎች ተፈጻሚነት ላይ ስጋት ገብቷቸዋል

 1. Berhanu Melaku July 24, 2013 at 1:49 am Reply

  ‹‹የተያዘው ጨዋታ ነው፤ መፍትሔ እንደሚሰጡን ከተናገሩ በኋላ እንደ ልጅ ሊያታልሉን እየሞከሩ ነው›› ጨዋታማ አባ ጳውሎስ የተውልን የቤ / ክኗ ሌጋሲ ሆኖ ቀርቷል አይደል።
  ይህ ኮሌጅ የምእመናን ነው፤ በምእመናን አስራት የታነጸና ምእመናኑ እምነቱ እንዲጠበቅና እንዲጎለብት ልጆቹን የሚያሰለጥንበት ነው። ስለሆነም እኛ ምእመናን ገንዘብ ከመስጠት ባሻገር ስለ ቤተ ክርስቲያናችን ጉዳይ በባለቤትነት ስሜት ቀጥተኛ ተሳታፊ መሆን ይጠበቅብናል፡፡ ኮሌጁን መዝጋት ማለት በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን ላይ ጦርነት ማወጅ ነው። ይህን ጉዳይ ብጹዕነታቸው እና ቅዱስ ሲኖዶሱ አርቆ እና አጥብቆ ቢያስብበት መልካም ነው።
  ኮሌጁን መዝጋት የማንኛውም ፓትርያርክ ውይም ጳጳስ ሥልጣን አይደለም። ይህ ኮሌጅ በምንም ምክንያት መዘጋት የለበትም፤ ሕዝብን ያስቆጣል። ከቀን ቀን ይህንን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን የሚሸረሽሩ ድርጊቶች በታላላቅ አባቶቻችን እየተፈጸሙ ናቸው። ዛሬ በውስጥም በውጭም አገር የምንገኝ ምእመናን እንባችን እንደጎርፍ እየወረደ፥ ልባችን እየነደደ ወደ እግዚአብሔር ስለ ታላላቅ አባቶችቻችን እየጸለይን እንገኛለን፤ እግዚአብሔርም ጸሎታችንን እንደሚሰማን አንጠራጠርም፤ አሳይቶናላ። የእግዚአብሔርም ቁጣው እየቀረበ ነው።

  • Anonymous July 24, 2013 at 9:21 am Reply

   Wshetam

   • Anonymous July 25, 2013 at 10:40 pm

    ውሸቱ የት ላይ ነው ፤ እራስዎን ይመርምሩ።
    ብርሃኑ ያሉት ትልቅ ማስተዋልን የተሞላ መንፈሳዊ ማሳሰቢያ ነው።

 2. Anon July 24, 2013 at 3:33 am Reply

  CHIGRU ABUNE MATIAS LAY NEW YALEW ERSACHEW KELDEGNA NACHEW NEGER GIN KEZIH BEHUWALA KEBAD NEW!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

 3. kebede July 24, 2013 at 3:43 am Reply

  diros nuredin lisera yimeslachual bealama new yemetaw abunu aytekmumna enezih temariwochin tiakeachewn mmeles yishalal weys bekutrachew esat bemelaw hageritu melak are and belu.

 4. Anonymous July 24, 2013 at 4:40 am Reply

  ha ha ha ha ha! ya hulu zimare ya hulu equine gedel Geba malet new

 5. Anonymous July 24, 2013 at 7:22 am Reply

  አምላክ ጽናቱን ይስጠን እንጂ ቤተክርስቲያን በግልጽ በሁሉም ቦታ የማጥፋት ዘመቻዉ በትኩረት ተያይዘዉታል ለማንስ ይጮኻል እንዲሁ ህዝበ ክርስቲያኑ እንላለን እንጂ ትሻልን ሰድጀ ትብስን አመጣሁ ነዉ እንደፖለቲካዉ ቀደም ሲል ቤተክርስቲያንን የማዳከምና የማጥፋት እራይ የማስቀጠል እንጂ ቤተክርስቲያንን የማዳን ሥራ እየተሰራ እንዳልሆነ እያየን ሁላችንም በዝምታና በባዶ የቃላት ሽንገላ በዝምታ እያየን ነዉ፡፡ በጥቂቶች ዋይታና ጭኸት የሚገፋ አይመስለኝም?

 6. yegermal????????????? July 24, 2013 at 3:59 pm Reply

  keand abat yemayetebek yebetekerstiyan kedet eyetefetseme new

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: