ምእመኑ በቤተ ክርስቲያኑ ጉዳይ ቀጥተኛ ተሳታፊ እንዲኾን ደቀ መዛሙርቱ ጠየቁ

 • በነገው ዕለት በመንበረ ፓትርያሪኩ በሚያካሂዱት ከፍተኛ የተቃውሞ ትዕይንት ምእመኑ ከጎናቸው እንዲሰለፍ ጥሪያቸውን አቅርበዋል
 • አቡነ ጢሞቴዎስ ደቀ መዛሙርቱን በፖሊቲከኝነት መወንጀል ጀምረዋል
 • የተማሪዎች መማክርት የኮሌጁን አስተዳደር በሕግ ለመጠየቅ እየተዘጋጀ ነው
St Trinity College Disciples demonstrating at the gate of the Patriarchate

ደቀ መዛሙርቱ በመንበረ ፓትርያሪኩ ቅጽር በተቃውሞ ትዕይንት ላይ

ምእመናን ቤተ ክርስቲያን ከመሳለምና ገንዘብ ከመስጠት/ከመመጽወት ባሻገር ስለ ቤተ ክርስቲያናቸው ጉዳይ በመጠየቅ ቀጥተኛ ተሳታፊ መኾን እንደሚገባቸው የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ደቀ መዛሙርት አሳሰቡ፡፡

ደቀ መዛሙርቱ ማሳሰቢያውን ያስተላለፉት፣ በዛሬው የቅድስት ሥላሴ ክብረ በዓል አጋጣሚ በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ለተገኘው ምእመን የኮሌጁ አስተዳደር በትምህርት አመራሩና በአካዳሚያዊ መብቶቻቸው ላይ ስለሚፈጸመው በደል በገለጹበት ወቅት ነው፡፡

አንጋፋው የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ÷ ሊቃነ ጳጳሳትን፣ የመምሪያ ሓላፊዎችን፣ የአድባራትና ገዳማት አስተዳዳሪዎችን፣ የዩኒቨርስቲ መምህራንን፣ ተመራማሪዎችን፣ በመንግሥትና መንግሥታዊ ባልኾኑ ድርጅቶች በከፍተኛ ሓላፊነት ላይ የሚገኙ ቀደምት ምሩቃንን ያፈራ መኾኑን ደቀ መዛሙርቱ ለምእመናኑ አስታውሰዋል፡፡

ኮሌጁ አገልግሎቱን የሚያከናውነው ‹‹በእናንተው ገንዘብ ነው›› ያሉት ደቀ መዛሙርቱ፣ ‹‹የምእመኑ ሥራ ገንዘብ መስጠት ብቻ አይኹን፤ ስለ ቤተ ክርስቲያናችኹ ጠይቁ፤ ይህ ኮሌጅ የሕዝብ ነው፤ ነገር ግን የገጠር አብያተ ክርስቲያን እየተዘጉ፣ መናፍቃን እንደ አሸን ፈልተው ቤተ ክርስቲያኒቱን እንደ ቅርጫ ሥጋ ሊከፋፍሏት ባሰፈሰፉበት ወቅት በግለሰቦች እየተዘጋ ነው›› በማለት ከአስተዳደሩ ጋራ ሙስናን፣ ኑፋቄንና ብልሹ አሠራርን በመቃወም የገቡበትን ውዝግብ በሰፊው አብራርተዋል፡፡

image398

ደቀ መዛሙርቱ በዛሬው የቅድስት ሥላሴ ክብረ በዓል ላይ በኮሌጁ ቅጽር ላይ ተሰልፈው

ወደ መንበረ ፓትርያሪኩ ከዐሥር ጊዜያት በላይ በጋራና በተወካዮቻቸው በመመላለስ ጥያቄዎቻቸውን ሲያቀርቡ መቆየታቸውን የገለጹት ደቀ መዛሙርቱ በጥበቃ እየተገፈተሩ ያለውጤት ከመንገላታት በቀር ያገኙት ነገር ባለመኖሩ ምእመኑን፣ ‹‹በየብሔረሰቡ በተለያየ ቋንቋ ቤተ ክርስቲያንን የምናገለግል ልጆቻችኹ ነን፤ ሙሰኞቹ ኀያላን ናቸውና ርዱን! ነገ በጠቅላይ ቤተ ክህነት በሁለት ሰዓት በምናደርገው እንቅስቃሴ አብራችኹን ቁሙ!!›› ሲሉ በከፍተኛ አጽንዖት ተማፅነዋል፡፡

Advertisements

16 thoughts on “ምእመኑ በቤተ ክርስቲያኑ ጉዳይ ቀጥተኛ ተሳታፊ እንዲኾን ደቀ መዛሙርቱ ጠየቁ

 1. kebere July 15, 2013 at 2:47 am Reply

  “የቀረውንም ነገር ሳልቆጥር፥ ዕለት ዕለት የሚከብድብኝ የአብያተ ክርስቲያናት ሁሉ አሳብ ነው።” 2ኛቆሮ11፡28፡፡

 2. Anonymous July 15, 2013 at 4:11 am Reply

  ምንድነው ይሄ ሁሉ?!! ለምን አይተውትም፡፡ አሁን እነዚህናቸው ደቀመዘምር እየተባሉ የሚሞካሹት? እነዚህ እኮ ናቸው ወደፊት በተለያየ እርከን የቤተክርስቲያኗን የአስተዳደር ሰንሰለት እንቆጣጠር የሚሉት፡፡መቼም ማስተዋሉ ነጥፎብን አስተሳሰባችን ሁሉ የሚገርም ሆኗል፡፡ ሲጀምር የቱንም ያህል በደል ቢፈጸም ዓመጽ፣አድማ ምናምን መንፈሳዊያን ነን ከሚሉ ሰዎች መሰማት የለበትም፡፡ በቃ ስጋውያን ስለሆኑ በመንፈስ ማሸነፍ ስለማይችሉ አቅማቸው ሥጋዊ ጉልበትን መጠቀም ነው፡፡ የሚገርም ዘመን ውስጥ እኮ ነው ያለንው! አዎ ችግር እንኳን ቢደርስባቸው ወደልዑል አምላክ ቢያመለክቱ ችግራቸው እንደሚወገድ አያምኑም፡፡ የማያምኑ “ደቀመዘምራን”! ይሄንን እንኳን ሳይረዱ መንፈሳዊ የኮሌጅ ተማሪዎች ሆኑ! እንዲሁ እነደለመዱት ሲወጡም ጥልቅ የሆነውን መንፈሳዊ አገልግሎት በስጋ ፍላጎታቸው ሊነዱት! ለእናንት የእግዚአብሔር ነገር ተረት ተረት ስለሆነባችሁ አይገባችሁም፡፡ እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልፈለጉት መጠን የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው ነው እኮ የሚለው! ቤተክርስቲያኗ እምነት ያለው እንጂ የቲዎሎጂ ዲግሪ ያላቸውን አትፈልግም፡፡ እምነት ካለ የተማረ ሞልቷል፡፡ ሌላም ሳይንስ ቢማር ሊመራት ይችላል! ምን ሁሉም ጋር ያው ነው፡፡ የቤተክርስቲያን ሚዲያ ተብዬዎቹም መንፈሳዊ ነገር ምን ማለት ይቅርና በአለማዊው አንኳን ሥነ-ምግባር የሚባለውን አታውቁትም፡፡ ዜናዎቻችጉ ሁሉ ጦርነትን እንጂ የምስራች ነጋሪዎች አይደሉም፡፡ ኧረ እባካችሁ መልካም ነገርን ተናገሩ! እከሌ ታገደ! አከሌ አስቸግሯል! አከሌ ጎጠኝነትን እያስፋፋ ነው! ……….. በቃ በውንጀላና ክስ የተሞላ ወሬ፡፡ እስኪ አለማዊ የዜና ዘገባዎችን እንኳን ተመልከቱ፡፡ ዜናውን በገለልተኛነት ለሕዝብ ከማቅረብ ውጭ የክስና የውንጀላ ቃላቶች አይታዩባቸውም፡፡ ለራሳችሁ አይደብራችሁም?! ምን ጉድ ነው የመጣብን!የለሌው!የለሌው! የለሌውየለሌው!የለሌው!ስነምግባርም የለሌው! So called disciples, if you want to win devil knee down in front of God and raise your hands. Not in mob that any hooligan can do it! all you are doing has no spiritual power. Do you believe in power of God after all! Asafari new!

 3. TADMK July 15, 2013 at 4:41 am Reply

  GOD may with heavenly institution and genuine disciples.

  • yhun July 15, 2013 at 5:25 pm Reply

   koy ante sijemer sigana nefs min mehonun leyteh awkehal enezih dekemezamurt yemilut awkwhal lenegru hilina yaleh ameslegnm mikniatu yemisib aemro yalew endezih blo ayweram ebakih rashin felgeh agign endegenam meserat alebio endih slih yeslasie ftur mehonhien reiche adelem gin yhudam yelebinet akufada yzo getaw yketel endeneber ytawekal.

   • Anonymous July 16, 2013 at 5:04 am

    Dear all, I am the one who posted the above comment. I am not who you call him Zelalem or any of their group out there. I am not also some body who is pleased with the current administration of the church. Perhaps only few churches and people in the church are currently genuine. The rest of are heavily contaminated ones! I know this very well! I also guess similar situation in the theology college. My point we should raise our hand to God to save the church! Ofcourse in the mean time we should work so hard to dismantle this a heavily spoiled management system. But it should not at all be in mob which God does not want. If every body is in harmony and pray to Him, do all in one hand towards success yes I am sure we can attain. First understand and discriminate between flesh and spirit. Look the disciples wanted to show their protest by not sitting for exam. What does that mean? Not to eat! Ok if it is special fasting (Subae) to get read of all the evils the faced that is good! But they did it simply to against! believe or not this is not the act that God can be pleased in. For me with such a mob there might be an other damage and hardly be end up with success. Leliul amlak ejin zerigito besubae hulum neger yaleminim amets hazenachinin lesu beninegrew gulbetam yetebalewun hulu yisebrewal yawaridewal! Chigirachihu enante simet wust enji yalachihut tselotina hazen lay aydelem! Bititselihu enkuan leseyitan edil silesetachihut negerochin hulu lemabelashet aqim alew! Astewulu. Kalatochachihum, yetaremu yihunu. Yeseitan gibir yemihonu sidibochin eyetesadebachihu, bemiwegut fit qal yaltenagerewun amlakachihun satasibu, yetalaqun meleak kidus michael silemussie siga sikeraker seitanin egziabiher yegsitsih kemalet wuch sidibin lemenager yalwededewun satastewulu bitinageru leseitan hail eyehonachihut endehone eweku. Hulun yemiqetana yemiyawarid amlakin behazen eyaleqesin eningerew! Esu yibeqel! kamenachihu yetenagerkut yihenin new!Yane kenant wustim tetekimo bihon amlak yemiserawun yiseral! Yibeqelal! Leul Amlak Melkamun Hulu Yadrig! Amen!

 4. Anonymous July 15, 2013 at 8:37 am Reply

  yezelalem redeat hasab neber eskahun yayachehut yetekesashu hasab new

 5. tafese July 15, 2013 at 10:00 am Reply

  ምንድነው ይሄ ሁሉ?!! ለምን አይተውትም፡፡ አሁን እነዚህናቸው ደቀመዘምር እየተባሉ የሚሞካሹት? እነዚህ እኮ ናቸው ወደፊት በተለያየ እርከን የቤተክርስቲያኗን የአስተዳደር ሰንሰለት እንቆጣጠር የሚሉት፡፡መቼም ማስተዋሉ ነጥፎብን አስተሳሰባችን ሁሉ የሚገርም ሆኗል፡፡ ሲጀምር የቱንም ያህል በደል ቢፈጸም ዓመጽ፣አድማ ምናምን መንፈሳዊያን ነን ከሚሉ ሰዎች መሰማት የለበትም፡፡ በቃ ስጋውያን ስለሆኑ በመንፈስ ማሸነፍ ስለማይችሉ አቅማቸው ሥጋዊ ጉልበትን መጠቀም ነው፡፡ የሚገርም ዘመን ውስጥ እኮ ነው ያለንው! አዎ ችግር እንኳን ቢደርስባቸው ወደልዑል አምላክ ቢያመለክቱ ችግራቸው እንደሚወገድ አያምኑም፡፡ የማያምኑ “ደቀመዘምራን”! ይሄንን እንኳን ሳይረዱ መንፈሳዊ የኮሌጅ ተማሪዎች ሆኑ! እንዲሁ እነደለመዱት ሲወጡም ጥልቅ የሆነውን መንፈሳዊ አገልግሎት በስጋ ፍላጎታቸው ሊነዱት! ለእናንት የእግዚአብሔር ነገር ተረት ተረት ስለሆነባችሁ አይገባችሁም፡፡ እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልፈለጉት መጠን የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው ነው እኮ የሚለው! ቤተክርስቲያኗ እምነት ያለው እንጂ የቲዎሎጂ ዲግሪ ያላቸውን አትፈልግም፡፡ እምነት ካለ የተማረ ሞልቷል፡፡ ሌላም ሳይንስ ቢማር ሊመራት ይችላል! ምን ሁሉም ጋር ያው ነው፡፡ የቤተክርስቲያን ሚዲያ ተብዬዎቹም መንፈሳዊ ነገር ምን ማለት ይቅርና በአለማዊው አንኳን ሥነ-ምግባር የሚባለውን አታውቁትም፡፡ ዜናዎቻችጉ ሁሉ ጦርነትን እንጂ የምስራች ነጋሪዎች አይደሉም፡፡ ኧረ እባካችሁ መልካም ነገርን ተናገሩ! እከሌ ታገደ! አከሌ አስቸግሯል! አከሌ ጎጠኝነትን እያስፋፋ ነው! ……….. በቃ በውንጀላና ክስ የተሞላ ወሬ፡፡ እስኪ አለማዊ የዜና ዘገባዎችን እንኳን ተመልከቱ፡፡ ዜናውን በገለልተኛነት ለሕዝብ ከማቅረብ ውጭ የክስና የውንጀላ ቃላቶች አይታዩባቸውም፡፡ ለራሳችሁ አይደብራችሁም?! ምን ጉድ ነው የመጣብን!የለሌው!የለሌው! የለሌውየለሌው!የለሌው!ስነምግባርም የለሌው! So called disciples, if you want to win devil knee down in front of God and raise your hands. Not in mob that any hooligan can do it! all you are doing has no spiritual power. Do you believe in power of God after all! Asafari new! kezelealem redeat yekedest selase menfesawi college tekesashu baleseltan

 6. Mistilal July 15, 2013 at 11:20 am Reply

  አንተ መናፍቅ በክ የእመቤታችንን ሥዕል እንደረገጥክ ገና ትረገጣለህ ደቀ መዛሙርቱን ማንም እንዲህ አይላቸውም ዘላለም ረድኤት የአንተ ሃሳብ እንደሆነ ይታወቃል ሰይጣን ሊወጣ ሲል ይፈራገጣል፡፡ ኮሌጁን ለአንዴና ለመረሻ ለቅቀህ ትሄዳለህ እስካሁን የተጫወትክበት ይበቃሃል አሁን ግን ጊዜው አልቋል ሁሉም ነቅቶብሃል፡፡ እስካሁን ማንም ያላወቀ እንዳይመስልህ ከአባ ጢሞቴዎስ ጋር በኮሌጁ ስም በቤተ ክርስቲያኗ ስም ከመናፍቃን የተቀበላችሁትን በሚልዮን የሚቆጠር ብር ገና ትተፉታላችሁ፡፡ እንግዲህ እግዚአብሔር ተነስቷል የትም አትደርስም ዝም ቢል የሌለ መሰለህ እንዴ፡፡ ደቀ መዛሙርት ሆይ አይዟችሁ “አገልግሎታችንም እንዳይነቀፍ በአንዳች ነገር ማሰናከያ ከቶ አንሰጥም።ነገር ግን በሁሉ እንደ እግዚአብሔር አገልጋዮች ራሳችንን እናማጥናለን፤በብዙ መጽናት፥ በመከራ፥ በችግር፥ በጭንቀት፥ በመገረፍ፥ በወኅኒ፥ በሁከት፥በድካም፥ እንቅልፍ በማጣት፥በመጦም፥ በንጽህና፥ በእውቀት፥ በትዕግሥት፥በቸርነት፥ በመንፈስ ቅዱስ፥ ግብዝነት በሌለው ፍቅር፥ በእውነት ቃል፥በእግዚአብሔር ኃይል፥ ለቀኝና ለግራ በሚሆን በጽድቅ የጦር ዕቃ፥ በክብርና በውርደት፥በክፉ ወሬና በመልካም ወሬ ራሳችንን እናማጥናለን፤ አሳቾች ስንባል እውነተኞች ነን፤ያልታወቁ ስንባል የታወቅን ነን፤ የምንሞት ስንመስል እነሆ ሕያዋን ነን፤ የተቀጣን ስንሆን አንገደልም፤ኀዘንተኞች ስንሆን ዘወትር ደስ ይለናል፤ ድሆች ስንሆን ብዙዎችን ባለ ጠጎች እናደርጋለን፤ አንዳች የሌለን ስንሆን ሁሉ የእኛ ነው። 2ኛ ቆሮ 6፡2-1ዐ

 7. Anonymous July 15, 2013 at 12:39 pm Reply

  It is me who wrote the above comment. I don’t really know who your Zelalem Rediate is! I don’t even know what exactly is going on in there. My point simply is you all to knee down to God first and things should not be in mob. I understand what might happen based on what you are telling us but I hardly understand mobs for such problem. You all must have the trust in God and raise your hand. He is the one Who brought down the building of Eyariko. If you are disciples that is where the power is found! we already have seen the power of flesh. I don’t even mean that if some are there good designer work on the issue for strategic legal procedure. But I still say your mob is all in flesh and emotion!

 8. Anonymous July 15, 2013 at 12:41 pm Reply

  It is me who wrote the above comment. I don’t really know who your Zelalem Rediate is! I don’t even know what exactly is going on in there. My point simply is you all to knee down to God first and things should not be in mob. I understand what might happen based on what you are telling us but I hardly understand mobs for such problem. You all must have the trust in God and raise your hand. He is the one Who brought down the building of Eyariko. If you are disciples that is where the power is found! we already have seen the power of flesh. I don’t even mean that you don’t have to act but if some are there good designer work on the issue for strategic legal procedure. But I still say your mob is all in flesh and emotion!

 9. anoni July 15, 2013 at 2:48 pm Reply

  አንተ መናፍቅ በክ የእመቤታችንን ሥዕል እንደረገጥክ ገና ትረገጣለህ ደቀ መዛሙርቱን ማንም እንዲህ አይላቸውም ዘላለም ረድኤት የአንተ ሃሳብ እንደሆነ ይታወቃል ሰይጣን ሊወጣ ሲል ይፈራገጣል፡

 10. anoni July 15, 2013 at 2:50 pm Reply

  Temariwochu sichenkachew wede lela yehedalu beleh new menafiku Zelalem AYESAKALEHEM ATELFA OK?

 11. Anonymous July 16, 2013 at 5:05 am Reply

  Dear all, I am the one who posted the above comment. I am not who you call him Zelalem or any of their group out there. I am not also some body who is pleased with the current administration of the church. Perhaps only few churches and people in the church are currently genuine. The rest of are heavily contaminated ones! I know this very well! I also guess similar situation in the theology college. My point we should raise our hand to God to save the church! Ofcourse in the mean time we should work so hard to dismantle this a heavily spoiled management system. But it should not at all be in mob which God does not want. If every body is in harmony and pray to Him, do all in one hand towards success yes I am sure we can attain. First understand and discriminate between flesh and spirit. Look the disciples wanted to show their protest by not sitting for exam. What does that mean? Not to eat! Ok if it is special fasting (Subae) to get read of all the evils the faced that is good! But they did it simply to against! believe or not this is not the act that God can be pleased in. For me with such a mob there might be an other damage and hardly be end up with success. Leliul amlak ejin zerigito besubae hulum neger yaleminim amets hazenachinin lesu beninegrew gulbetam yetebalewun hulu yisebrewal yawaridewal! Chigirachihu enante simet wust enji yalachihut tselotina hazen lay aydelem! Bititselihu enkuan leseyitan edil silesetachihut negerochin hulu lemabelashet aqim alew! Astewulu. Kalatochachihum, yetaremu yihunu. Yeseitan gibir yemihonu sidibochin eyetesadebachihu, bemiwegut fit qal yaltenagerewun amlakachihun satasibu, yetalaqun meleak kidus michael silemussie siga sikeraker seitanin egziabiher yegsitsih kemalet wuch sidibin lemenager yalwededewun satastewulu bitinageru leseitan hail eyehonachihut endehone eweku. Hulun yemiqetana yemiyawarid amlakin behazen eyaleqesin eningerew! Esu yibeqel! kamenachihu yetenagerkut yihenin new!Yane kenant wustim tetekimo bihon amlak yemiserawun yiseral! Yibeqelal! Leul Amlak Melkamun Hulu Yadrig! Amen!

 12. basil July 16, 2013 at 11:33 am Reply

  endezih yewerede hasab yemyaramed man endehone tenkeken enawkalen eshi getaw abren norenal hasabun, anegagerun hulu tenkeken slemenawk atachberber ok mechem mektefena mewashet lemadeh new
  negere seri mehonehen mengest chemer yawkewal ok bezu atelfa tedersobehal

 13. basil July 16, 2013 at 11:47 am Reply

  kefuwen kemekakelachehu aswegedu yelal 1 cor. tadya menfesawi sew kehonk yehen endet manbeb akateh?
  Zelealem Redeat mehoneh bezih yetawekal

 14. Anonymous July 20, 2013 at 7:14 am Reply

  Egezeyabher bemertou ygobnene

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: