ሰበር ዜና – ቅ/ሲኖዶስ የአ/አ አህጉረ ስብከትን የ4፡1 አስተዳደራዊ መዋቅር አጸደቀ!

  • አቡነ ሕዝቅኤል የአ/አ አህጉረ ስብከት አስተዳደርን ለመወሰን የሚመክረውን የቅ/ሲኖዶስ ስብሰባ አቋርጠ መውጣታቸው ተገለጸ
  • ብፁዕነታቸው በወገንተኝነት በፈጸሟቸው በርካታ ቅጥሮችና የዘመድ አዝማድ አሠራሮች በምልአተ ጉባኤው ክፉኛ ተገሥጸዋል፤ ሊቀ ጳጳሱ ሙሰኝነትንና ጎጠኝነትን ያንሰራፋው ወቅታዊው የአህጉረ ስብከቱ አስተዳደር እንዲቀጥል መከራከራቸው በላይ ስብሰባውን አቋርጠው ከወጡም በኋላ ቦታቸውን ለማስጠበቅ በብርቱ ሲሠራ የሰነበተውን ሙሰኛና ጎጠኛ ቡድን ለአድማ ለማንቀሳቀስ መሞከራቸው ተዘግቧል
  • ምልአተ ጉባኤው÷ በአስተዳደር ችሎታቸው ጠንካራ የኾኑ ረዳት ሊቀ ጳጳስና በሥራ አመራር ችሎታው ብቁ የኾኑ አራት ዋ/ሥ/አስኪያጆችን ለነገ መርጠው እንዲያቀርቡ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያሪኩን አዝዟቸዋል
  • ‹‹ረዳት ሊቀ ጳጳስ›› በሚል ለአ/አ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የተቀመጠው መለያ የሊቀ ጳጳሱ ተጠሪነት እና ፓትርያሪኩ በአህጉረ ስብከቱ ላይ ያላቸውን ልዩ ሥልጣን በማመልከት በሀ/ስብከቱ የ1991 ዓ.ም ልዩ መተዳደርያ ደንብ የወጣ ነው፡፡ ይኹንና ደንቡ  ሕገ ቤተ ክርስቲያን እንደ ሌሎች አህጉረ ስብከት ሁሉ ለሊቀ ጳጳሱ የሚሰጠውን ሙሉ ሥልጣን የሚቃረንና የሕግ አተረጓጎም ክፍተት የሚፈጥር መኾኑን ምልአተ ጉባኤው እንደሚያጤነው ይጠበቃል፡፡

የዜናውን ዝርዝር ይከታተሉ

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: