የቅ/ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ አስተዳደርና ደቀ መዛሙርት ውዝግብ ተካሯል

 • ተማሪዎች÷ አካዳሚክ ምክትል ዲኑ እና የቀን መርሐ ግብር አስተባባሪው ከሓላፊነታቸው ካልተነሡ ያቋረጡትን ትምህርት እንደማይቀጥሉ አስታውቀዋል
 • አስተዳደሩ÷ ተማሪዎች ትምህርት ካልጀመሩ ኮሌጁን ለቀው እንዲወጡ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል፤ ለውዝግቡ መባባስ የተማሪዎች መማክርትን ተጠያቂ አድርጓል
 • የመደበኛ ዲግሪ መርሐ ግብር ትምህርት ከተቋረጠ ዘጠነኛ ቀኑን አስቆጥሯል
 • ደቀ መዛሙርቱ አካዳሚያዊና አስተዳደራዊ ሓላፊነቶችን ደራርበው የያዙ መምህራን በሚታይባቸው የማስተማር ዝግጅት ማነስ ተማርረዋል
 • የቀን መርሐ ግብር አስተባባሪው÷ መ/ር ዘላለም ረድኤት÷ በሸውከኛነት (ነገረ ሠሪነት) ኰሌጁን ሰላም በመንሳት ተከሠዋል
 • ለ14 ዓመታት ያህል በኮሌጁ የበላይ ሓላፊነት የቆዩት ሊቀ ጳጳስ ‹‹በቃዎት›› ተብለዋል
 • ውዝግቡ ከመ/ፓ/ጠ/ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ሓላፊዎች አቅም በላይ ኾኗል
 • ‹‹ትምህርት የምንጀምረው የዛሬም የሁልጊዜም ጥያቄዎቻችን የነበሩት ችግሮች ተፈተው ተገቢ ምላሽ ስናገኝ ብቻ ነው›› /ደቀ መዛሙርቱ/
 • ‹‹ችግራችሁን እናስተካክላለን፤ ጥያቄዎቻችሁን እንመልሳለን፤ ነገር ግን ወደ ክፍል ገብታችኹ ትምህርታችሁ ቀጥሉ›› /የኮሌጁ አስተዳደር/
Advertisements

3 thoughts on “የቅ/ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ አስተዳደርና ደቀ መዛሙርት ውዝግብ ተካሯል

 1. ሃይማኖት ርትእት March 21, 2013 at 5:09 am Reply

  ለሐራ
  ፩. እንኳን ከድርቅ ወደ ልምላሜ መጣሽ
  ፪. የአቅም ማነስ ማለትም logistics ችግር ካለ የምንረዳዳበት መንገድ ካለ ብንረዳዳ። ምንም የመሰወር አባዜ ያለብን ቢሆንም በዚህች መድረክ እየተላለፈ ያለው መልእክት እንዳይቀጭ የምንረባረብበት መንገድ ካለ ቢነገረን
  ፫. እነዚህ ተማሪዎች የሚያነሱትን ጥያቄ በኦርቶዶክሳዊ ባሕል ለመመለሰ አቅም ከጠፋ የነገዋን ቤተ ክርስቲያን ተተኪዎች እያነቁ ከመግደል አይተናነስም እና ጉዳዩ በቀላሉ ባይታይ

 2. mengaw yetebek March 21, 2013 at 7:39 am Reply

  ከስንት ጊዜ በኃላ ወሬ አገኛቹ/ተፈጠረላቹ የማቅ ቃላቀባዮች የማናቃቹ መሰላቹ ተነቃባቹ

  • Mesfin Dubale March 29, 2014 at 8:55 am Reply

   አቢቱ እንደ ሙሲ አይነት ደግ እረኛ ከቢትህ ጠፍታልና ለቢተ-ክርስተቲያነናችን እዉነተኛ አባት ስጣት—የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት ዝምታ እስከ መቺ ድረስ ነዉ? ተኩላዎችን በጉያቸዉ ይዘዉ የሚኖሩትስ እስከ መቺ ነዉ?—እባካችሁን አባቶች ዝም አትበሉ—ለሚጠፋዉ ጥፋት በእግዚአብሂርም በታሪክም ተጠያቂ መሆናችሁን አትዘንጉ—ቢተ-ክርስቲያን ለገጠማት ችግር መፍትሂ ለማግኘት ደጋግሞ መጮህ የአንድ ወገን ድርሻ ብቻም አይደለም—ያም ኆኖ ለጋራ ችግር መፍትሂ ለማግኘት ዘወትር ደጅ መጥናትና ብሎም መፍትሂ ማጣት በቢተ-ክርስቲያናችን ከአጠጥቢያ አስከ ጠ/ ቢተ-ክህነት ድረስ እዉነተኛዋን ቢተ-ክርስቲያን የማይወክል አፍራሽ ተልእኮ መኖሩን አመልካች ስለሆነ ሊታሰብበት ይገባል—ዘመን ተሻጋሪዉ ዝምታ ይበቃል!-ይበቃል!-ይበቃል! ቢተ-ክርስቲያናችንን በጣም እየጎዳት ስለሆነ!!! ለሃራ ዘ ተዋሕዶ

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: