የቤተ ክርስቲያን አንድነትና የተቋማዊ ለውጥ ሂደት አጠቃላይ አደጋ ውስጥ ገብቷል

አርእስተ ጉዳይ፡-

  • ከሰሜ አሜሪካ አባቶች ጋራ ሲደረግ የቆየው የዕርቀ ሰላም ንግግር ያለውጤት መቋጨቱ እየተነገረ ነው፡፡ የፕሬዝዳንቱ ደብዳቤና ዐቃቤ መንበረ ፓትርያሪኩ ለአሜሪካ ድምፅ ሬዲዮ የሰጡት ቃለ ምልልስ ለሂደቱ መሰናከል የበኩሉን አስተዋፅኦ እንዳደረገ ተጠቁሟል፡፡
  • የፕሬዝዳንት ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ ልዩ የፖሊቲካ አማካሪ አቶ አሰፋ ከሲቶ÷ የፕሬዝዳንቱን ደብዳቤ አስመልክቶ ለአሜሪካ ድምፅ ሬዲዮ የተናገሩት ቃል በደብዳቤ ወጥቷል፡፡
  • ለኅዳር 30 ቀን 2005 ዓ.ም ተጠርቶ የነበረው የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ልዩ ስብሰባ ነገ፣ ታኅሣሥ 1 ቀን 2005 ዓ.ም እንደሚጀመር ይጠበቃል፡፡ በስብሰባው ላይ የፓትርያሪክ ምርጫ ሕግ ረቂቅ ላይ መወያየት ዋነኛ አጀንዳ ይኾናል ተብሏል፡፡ በምርጫ ሕግ ረቂቁ የመንግሥት ሚና፣ የዕጩዎች ሠያሚዎች እና አስመራጮች አካላት አደረጃጀት፣ የፓትርያሪኩ ዜግነት፣ ዕድሜ፣ ሢመቱ በምርጫ ወይስ በዕጣ ይኹን የሚሉት ጉዳዮች ከፍተኛ ክርክር እንደሚያሥነሳ ተጠቁሟል፡፡
  • በጠቅላይ ቤተ ክህነቱ መመሪያዎች ውስጥ ተቋማዊ ለውጥን ለማምጣት በሚል እየተካሄደ የሚገኘው የአዲስ ምደባዎችና ሽግሽግ ሳቢያ ጥቅማቸው የተነካባቸው ‹‹የጨለማው ቡድን›› ግለሰቦች ከፍተኛ ውዝግብ ለመቀስቀስ ተዘጋጅተዋል፡፡

የዜናውን ዝርዝር ይጠብቁ፡፡

 

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: